በሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ገቢ ማድረግ ይችላሉ?

በሀሪፍ ስፖርት ዋሌት አካውንትዎ ላይ ሄሎካሽን (አንበሳ) በመጠቀም ገንዘብ ማስቀመጥ ይችላሉ።

 • ወደ ሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ይግቡ 
 • ፕሮፋይል ውስጥ ገብተው ዲፖዚት የሚለውን ይምረጡ 
 • ሄሎካሽ ከሚለው ምርጫ ስር የሚገኘውን ዲፖዚት ይጫኑ 
 • ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ 
 • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
 • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
 • የማረጋገጫ የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ ይደርስዎታል
 • ክፍያውን ለማረጋገጥ *803*ሄሎካሽ የይለፍ ቃል# ይደውሉ
 • ያስቀመጡትን ገንዘብ በሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 

# ገቢ ማድረግ የሚቻለው ዝቅተኛው የገንዘብ መጠን 50 ብር ሲሆን ከፍተኛው 6000 ብር ነው።

ከሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ወጪ  ማድረግ ይቻላል?

የቫውቸር ወይም የደረሰኝ ኮድ በመጠቀም ከሀሪፍ ስፖርት ዋሌት አካውንትዎ ላይ ገንዘብዎን ወጪ ማድረግ የሚቻል ሲሆን ገንዘቡን በአቅራቢያዎ ከሚገኙ ቅርንጫፍ ሱቆች በመገኘት በጥሬ ገንዘብ መቀበል አልያም ገንዘቡን ወደ ጓደኛዎ ሃሪፍ ስፖርት አካውንት መላክ ይችላሉ።

1. ገንዘብዎን ወጪ ለማድረግ 

 • ወደ ሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ይግቡ 
 • ፕሮፋይል ውስጥ ገብተው ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ 
 • በመቀጠል ዊዝድሮው ቫውቸር የሚለውን ይምረጡ 
 • ወጪ ማድረግ የፈለጉትን የገንዘብ መጠን ይሙሉ
 • ዊዝድሮው የሚለውን ይጫኑ
 • 16 ዲጂት ያለው የቫውቸር መለያ ኮድ ከስር ያገኛሉ
 • የቫውቸር መለያ ኮዱን ይዘው አቅራቢያዎ ባለ ቅርንጫፍ በአካል ተገኝተው ገንዘብዎን መቀበል ይችላሉ።