በቫሞስ ቤት የነጻ ውርርድ ነጥቦችን ወይም ፍሪ ቤት እንዴት ማግኘት ይቻላል።

በቫሞስ ቤት ሲጫወቱ በአንድ የውርርድ መደብ ላይ ሁሉንም ጨዋታዎች ባያሸነፉም ተመላሽ ገንዘብ በነጥብ መልክ ሊያገኙ ይችላሉ ። እነዚህን ለውርርድ የሚሆኑ ነጥቦችን ማግኘት የሚችሉት ከሥር በተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎች መሠረት ነው፦

1. በአንድ የውርርድ መደብ ላይ ከ 5 እስከ 9 ጨዋታዎች ገምተው በአንድ ጨዋታ ብቻ ከተሸነፉና በሁሉም ጨዋታዎች ላይ የተወራረዷቸው ምርጫዎች ከ1.35 በላይ የሆነ ኦድ ያላቸው ከሆነ አዲስ ቲኬት በነጻ ሊጫወቱ የሚችሉበትን ነጥብ ያገኛሉ።

የሚያገኙት ነጥብ ያስያዙትን የገንዘብ መጠን ያህል ሲሆን ከፍተኛው 1000 ብር ድረስ ነው። ይህን ነጥብ በመጠቀም ነፃ ውርርድ ማድረግ ይችላሉ።

ለምሳሌ በአንድ የውርርድ መደብ ላይ 200 ብር አስይዘው ከ1.35 ኦድ በላይ የሆኑ 8 ጨዋታዎችን ቢመርጡና የአንድ ጨዋታ ግምት ብቻ ስተው ተሸናፊ ከሆኑ ያስያዙት 200 ብር በነጥብ መልክ በአካውንትዎ ላይ ይሰጥዎታል።

2. በአንድ የውርርድ መደብ ላይ 10 እና ከዚያ በላይ ጨዋታዎችን ገምተው በአንድ ጨዋታ ብቻ ከተሸነፉና በሁሉም ጨዋታዎች ላይ የተወራረዷቸው ምርጫዎች ከ1.35 በላይ የሆነ ኦድ ያላቸው ከሆነ፣ በቀሩት ጨዋታዎች ሊያገኙ ይችሉ የነበረውን የገንዘብ መጠን 10% (ከፍተኛው 1000 ብር ድረስ የሆነ) ነጥብ በነጻ ያገኛሉ።  

ይህም ማለት ለምሳሌ በአንድ የውርርድ መደብ በ10 ብር አስይዘው የመረጧቸው ጨዋታዎች ብዛት 15 ቢሆኑና እነዚህ ሁሉም ምርጫዎች ከ1.35 ኦድ በላይ ያላቸው ከሆኑ፤ ጠቅላላ የኦድ ድምር 300 ነው ብንል

ሊያሸንፉ የሚችሉት ብር መጠን 10/1.15*300= 2608.69 ይሆናል። ነገር ግን አንድ ጨዋታ ከተሳሳቱ እና የዚህ ጨዋታ ኦድ 1.5 ቢሆን ከዚህ ጨዋታ ውጭ ባሉት ጨዋታዎች ሊያሸንፉ ይችሉ የነበረው ጠቅላላ ድምር ኦድ 300/1.5=200 ሲሆን የሚያሸነፉትም ገንዘብ 10/1.15*200= 1739.13 ብር ይሆን ነበር። ስለዚሀ የ 1739.13 ብር 10% ማለትም 173.91 ብር በነጥብ መልክ አካውንትዎ ላይ ያገኛሉ ማለት ነው። 

ማሳሰቢያ 

• እነዚህ ነፃ ነጥቦች ውርርድ ለማድረግ ብቻ የሚያገለግሉ ሲሆን ወጪ ማድረግ አይቻልም።  

•  በነጥቦች ሲጫወቱ አንድ ጨዋታ ብቻ ያለው መደብ መቁረጥ አይቻልም። 

• የነጻ ነጥቦችን ማግኘት የሚችሉት በቅድመ ጨዋታ ውርርዶች ላይ ብቻ ሲሆን የላይቭ ጨዋታ ላይ በተደረጉ ውርርዶች የሚሰጥ ነጥብ የለም።