የመጀመሪያ ተቀማጭ 100% ጉርሻን በቤቲካ እንዴት መጠቀም ይቻላል?

ቤቲካ ላይ አዲስ አካውንት ከፍተው ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ተቀማጭ ሲያደርጉ ያስገቡትን ያህል ገንዘብ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ይህም ማለት ለምሳሌ 1000 ብር ያስቀመጠ ሰው 1000 ብር ጉርሻ ያገኛል ማለት ነው።

ይሄን ጉርሻ ለማግኘትና ለመጠቀም ከሥር የተዘረዘሩትን ህጎች መከተል ያስፈልጋል፦

1. ጉርሻው የሚሰጠው በአዲስ አካውንት ላይ ለተደረገ የመጀመሪያ ተቀማጭ ብቻ ነው።

2. የጉርሻው መጠን ዝቅተኛ 10 ብር ሲሆን ከፍተኛው 10 ሺህ ብር ነው። 

3. ጉርሻውን መጠቀም የሚቻለው ዲፖዚት ያደረጉትን ብር ተጫውተው ሲጨርሱ ነው። 

4. በጉርሻ ያገኙትን መጠን አምስት እጥፍ ያህል እስኪወራረዱ ድረስ ገንዘብ ወጪ ማድረግ አይችሉም። ይህ ማለት ለምሳሌ 100ብር አስቀምጠው 100ብር ጉርሻ ሲያገኙ፣ ገንዘብ ወጪ ከማድረግዎ በፊት የተሰጠውን ጉርሻ አምስት እጥፍ ወይም 5X100=500ብር ያህል የገንዘብ መጠን መድበው መጫወት ይጠበቅብዎታል። ይህን የገንዘብ መጠን በአንድ ጊዜ ወይም በተለያየ ምድብ ተጫወቶ መጨረስ ይቻላል።

5. በጉርሻው ሲጫወቱ በአንድ ውርርድ (መደብ) ዝቅተኛ ድምር ኦድ 1.95 መሆን ይኖርበታል፡፡

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X