Bundesliga Tips

[lPrediction in=”Bundesliga”]

የቡንደስሊጋ የ2021/22 የውድድር ዘመን ምልከታ

የኮከቦች መፍለቂያ የሆነውና በማራኪ እግር ኳስ ተመልካቹን ከሳምንት ሳምንት የሚያዝናናው የጀርመን ቡንደስሊጋ በ2021/22 የውድድር ዘመንም ውበቱ ሳይለየው እየተካሄደ ነው፡፡      ቡንደስሊጋው በጎል ብዛት የታጀቡና በማጥቃት ታክቲክ የተቀመሙ ጨዋታዎችን እያስተናገደ 26ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል፡፡ የውድድሩ የምንጊዜም ሀያል ክለብ ባየርን ሙኒክ ዘንድሮም ሊጉን እየመራ ሲሆን ተቀናቃኙ ቦሩሲያ ዶርትሙንድም በቅርብ ርቀት እየተከተለው ነው፡፡

30 ጊዜ ዋንጫውን ማንሳት የቻለው ባየርን ሙኒክ ምንም እንኳን ተጋጣሚዎቹ ላይ በተደጋጋሚ ግማሽ ደርዘን ጎል እያገባ ቢያሸንፍም በየጊዜው የሚያጋጥመው የአቋም መዋዠቅ ግን 31ኛውን ዋንጫ ለማንሣት ዋጋ እንዳያስከፍለው ያሰጋል፡፡ በኮከብ አጥቂዎቻቸው ሃላንድ እና ማርኮ ሪዩስ የሚመሩት ዶርትሙንዶች በበኩላቸው ወጥ አቋም ማሳየት ከቻሉ ዋንጫውን ከ10 ዓመት በኋላ ወደ ዌስትፋለን የመውሰድ ዕድል ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ባሰለፍነው ዓመት ሁለተኛ ሆኖ የጨረሰው አርቢ ላይፕዢግ የአምናውን ጥንካሬውን መድገም የተሳነው ይመስላል፡፡ 6ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ላይፕዢግ የቻምፒየንስ ሊግ ቦታን ለማግኘት ከባየር ሌቨርኩዘን፣ ሆፈንሄይም እና ፍሪይቡርግ ከባድ ፍጥጫ ይጠብቀዋል፡፡

ሌላኛው የቡንደስሊጋው ፍልሚያ ከሊጉ ላለመውረድ የሚደረገው ትግል ነው፡፡ ባለፈው አመት ያደገው ግሬዘር ፈርዝ ተመልሶ የመውረድ ዕጣ ፋንታው ሰፊ ቢመስልም በሄርታ በርሊን፣ በስቱትጋርት፣ በኦግስበርግ እና በአርሚኒያ ቤልፊልድ መካከል ግን ብርቱ ፉክክር ይጠበቃል፡፡

The German Bundesliga, which is known for birthplace of talented stars and home of attractive football, is moving forward on 21/22 season without losing it color. The league has passed 27 matches week entertaining spectators with attacking minded tactics and goal fest matches every week. The legendary club of the league, Bayern Munich is once again leading the table while its arch rival Borussia Dortmund following behind at close range.

Bayern Munich, who won the trophy for record of 30 times, is expected to lift the trophy once more. Even though Munich has been taking down his opponents with half a dozen goals per match, the mediocre performance they are showing in while could cost them their 31st trophy on this season. Dortmund, led by star strikers Erling Haaland and Marco Reus, also could have the chance to take the trophy to Westfalen after 10 years if they cope to keep strong form over the last weekend. Last year runner up RB Leipzig, seems to struggle repeating last year performance. Currently they are sitting at fourth place of the table fighting for Champions league qualifying position with Bayer Leverkusen, Freiburg and Hoffenheim. The race for third and fourth position is noteworthy as the four clubs have very close point difference between them.

Another challenge of the league is expected between teams located at bottom of the table. Greuther Furth who promoted last year from second division, looks like their relegation is imminent while Arminia, Herth Berlin, Augsburg and Stuttgart will have to decide their chance of staying at Bundesliga with their own effort.

Win 100K ETB Everyday from Betika

X