England league 2 Tips

[lPrediction in=”EnglandLeague2″]

የእንግሊዝ ሊግ ቱ የ2021/22 የውድድር ዘመን ምልከታ

የእንግሊዝ አራተኛ ዲቪዚዮን ወይም ሊግ ቱ በመባል የሚታወቀው ይህ ውርርድ ብዙ እልህ አስጨራሽ ትግሎች የሚደረጉበት የእግር ኳስ መድረክ ነው፡፡ ምንም እንኳን በእግር ኳስ አለም ዘንድ ከፍተኛ ስም እና ዝና ባይኖረውም በሚደረግበት ቀልብ ሳቢ ፉክክር እና ግጥሚያ የውርርዱን ዓለም ትኩረት ስቧል፡፡ የእንግሊዝ እግር ኳስ ሊግ የሚያስተዳድረው የመጨረሻው የውድድር ሊግ ሲሆን በስሩ 24 ክለቦችን ያሳተፈ ነው፡፡

አብዛኞቹ ክለቦች ከፋይናንስ ጋር በተያያዘ ችግር ላይ የወደቁበት ይህ ውድድር ዘንድሮም ያልተጠበቁና ያልተገመቱ ክስተቶችን እያሳየ 35ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል፡፡ ከ1-3ኛ ያለውንና ወደ ሊግ-ዋን በቀጥታ የሚያሳልፈውን ቦታ ፎረስት ግሪን ሮቨርስ፣ ኖርዛምፕተን ታውን እና ኤክስተር ሲቲ የተቆጣጠሩ ሲሆን ቀጣዩን ለጥሎ ማለፍ የሚያበቃውን ደረጃ ደግሞ ሉተን ዩናይትድ፣ ኒውፖርት ካውንቲ፣ ማንስፊልድ ታውን እና ትራንሚር ሮቨርስ እየተፋለሙበት ይገኛል፡፡

ወደ ናሽናል ሊግ ለመውረድ ጫፍ ላይ ያለውን ስካንቶርፕ ዩናይትድን በመቀላቀል አብሮ የሚሸኘውን ክለብ ለመለየትም በባሮው፣ ኦልድሃም አትሌቲክ እና ስቲቭኔጅ የሚደረገውን ትንቅንቅ መጠበቅ ግድ ይላል ፡፡

English football league third tier competition also known as England league-two is a football arena where aggressive competition take place week in and out. Even though this league is the lowest division from competitions governed by Efl and it is not one of the famous events out there, it has attracted the attention of the betting world with its captivating competition between 24 clubs.

The league continues with its unpredictable and odd character on this year too. It is known fact that most of league two clubs struggle financially beside the fight they face on field. This season it reached the 38h match week with Forrest Green Rovers taking the lead while Northampton town and Exeter City are following in close range. There is big anticipation on who will qualify for playoff spot with a lot of clubs like Bristol rovers, Tranmere Rovers, Newport County, Swindon town and port vale having possible chance of finishing in top 7.

On the other end it looks like we have to wait up more to find out who will accompany Scunthorpe united on the road to national league. It is expected the battle between Oldham athletic Stevenage and Barrow to get more intense on the remaining few fixtures.

Win 100K ETB Everyday from Betika

X