France Ligue 1 Tips

[lPrediction in=”France Ligue1″]

የፍራንስ ሊግ-ኧ የ2021/22 የውድድር ዘመን ምልከታ

የፈረንሳይ ሊግ-ኧ በአቅምና ሀብት ከፍተኛ ልዩነት ያላቸውን ክለቦች ቢይዝም ባሳለፍናቸው የውድድር ዓመታት ተቀራራቢ ፉክክር ከማሳየት አላገደውም ነበር፡፡ ነገር ግን በኳታር ባለሀብቶች ጡንቻው የፈረጠመው ፒኤስጂ ዓምና ዋንጫውን በሊል መነጠቁን ተከትሎ በዘንድሮ የውድድር አመት ራሱን በሚገባ አጠንክሮ ተመልሷል፡፡ ሊል በአንጻሩ ካጋጠመው የፋይናንስ ችግር ጋር በተያያዘ የነበረውን አቋም ማስቀጠል የተሳነው ይመስላል፡፡

28ኛ ሳምንት ላይ በደረሰው የዚህ የውድድር ዘመን የአለም ከዋክብትን የሰበሰበው ፒኤስጂ ተጽዕኖ በግልጽ እየታየ ነው፡፡ ሊጉን ከተከታዮቹ ማርሴይ እና ኒስ በ15 ነጥብ የበላይነት እየመራ ይገኛል፡፡ ሊጉም የአምናውን መሳጭ ትግልና ትንቅንቅ መድገም አልቻለም፡፡ የተፎካካሪ ክለቦች ወጥ አቋም ማሳየት አለመቻል ደግሞ ሌላው የሊጉን ፉክክር ያደበዘዘ ምክንያት ነው፡፡ የአምናው ሻምፒዮን ሊል ተንሸራቶ 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ የሊጉ ድምቀት የነበሩት እና የፒኤስጂን የዋንጫ ጉዞ ያከብዱታል ተብለው የተጠበቁት ሊዮንና ሞናኮ ከደካማ አቋም ጋር 10ኛና 8ኛ ደረጃን በቅደም ተከተል ይዘዋል፡፡

ለቻምፒየንስ ሊግ ለማለፍ በሚደረገው ፉክክር ላይ ሬን፣ ኒስ፣ ማርሴይ እና ስትራስቡርግ ይጠበቃሉ፡፡ ቡድኖቹ ካላቸው ተቀራራቢ ነጥብ እና እያሳዩ ከሚገኙት አቋም በመነሳት ማን ሊያልፍ ይችላል የሚለውን መገመት ከባድ ይሆናል፡፡ የሊጉን ሰንጠረዥ ግርጌ ስንመለከት ደግሞ ቦርዶ፣ ሜትዝ፣ ሰን ኢትዬ እና ሎሮ ወደታችኛው ዲቪዚዮን ላለመውረድ ሲታገሉ እናገኛቸዋለን፡፡

The French league one proceeds this season with clubs which have significant difference in capacity and resources. Regardless of this concern the competition looks lively in recent years. However this season PSG who is backed with strong financial muscle of Qatar sport investment, had been on the market aggressively and they have come back with firm squad after losing the league race to Lille last year. In contrast the reigning champion Lille has lost its composure due to financial struggle.   

On the 29th week of the competition it is clear to see PSG Galactico squad impact on title race as they are sitting at top of the table with 12 point clear difference of rivals. Marseille, Nice and Rennes have taken the following place on the table with small point gap between them. Lack of consistency is one of the key factors to make the league lose its last year attractive fight. The champion Lille has slipped to 6th place. Monaco and Lyon who was the standout performer of the league were expected to make PSG title road tough. But the teams couldn’t cope up with the expectation as they are sitting at 7th and 10th position of the table respectively with poor performance.  

The league anticipated contest will be for engaging champions’ league qualification place between Marseille, Nice, Rennes and Strasbourg. The clubs inconsistent and comparable performance makes it hard to predict who will get the qualification at the end. On the bottom of the table relegation battle is activated with clubs such as Bordeaux, Metz, St.Etienne, Clermont and Lorient.      

Win 100K ETB Everyday from Betika

X