Serie A Tips
[lPrediction in=”Serie A”]
የሴሪ አ የ2021/22 የውድድር ዘመን ምልከታ
በድራማ፣ በተለዋዋጭ ሁኔታዎችና ባልተጠበቁ ውጤቶች የተሞላው የጣልያን ሴሪ አ ውድድር ዘንድሮም ትኩረትን ከሚስብ ፉክክር ጋር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ለዘጠኝ ተከታታይ ዓመታት ዙፋኑን ሳያስደፍር የቆየው ጁቬንቱስ አምና በኢንተር ሚላን የስኩዴቶውን ዋንጫ መነጠቁ ይታወሳል፡፡ በዚህ የውደድር ወቅት ደግሞ ኤሲ ሚላንና ናፖሊን ጨምረው አራቱ ቡድኖች ዋንጫውን የግላቸው ለማድረግ አጓጊና እልህ አስጨራሽ ትግል እያደረጉ ነው፡፡
የ2021/22 የውድድር ዘመን 29ኛ ሳምንት ላይ የሚገኘው ሴሪ አ የተለያዩ ቡድኖች እየተቀባበሉ ሲመሩት ቆይተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት ኤሲ ሚላን የሊጉ አናት ላይ ቢቀመጥም ናፖሊ፣ ኢንተር ሚላን እና ጁቬንቱስ በጠባብ የነጥብ ልዩነት ከ2 እስከ 4ኛ ደረጃ ያለውን ይዘዋል፡፡ በሲሞኒ ኢንዛጊ የሚሰለጥነው ኢንተር ሚላን በቅርቡ ካጋጠመው ያቋም መንሸራትት እየተሻሻለ መጥቷል፡፡ ሲዝኑን በጥሩ መንገድ ያልጀመሩት አሮጊቶቹ ከጨዋታ ጨዋታ የሚታይ ለውጥ አሳይተዋል፡፡ ናፖሊ በበኩሉ ወጣ ገባ በሚል አቋም ያልተጠበቁ ውጤቶችን ማስመዝገብ ቀጥሏል፡፡ ከየትኛውም የአውሮፓ ሊግ ሲነጻጸር የስኩዴቶው የዋንጫ ፉክክር በቀላሉ የማይገመትና የተመልካቾችን ትኩረት የሳበ ሆኗል፡፡
ከዋንጫው በዘለለ የአውሮፓ ሊግ ተሳትፎን ለማግኘት ላዚዮ፣ አታላንታ፣ ሮማ እና ፊዮሬንቲና እየታገሉ ይገኛል፡፡ በአወዛጋቢው አሰልጣኝ ጆዜ ሞውሪንሆ የሚመራው ሮማ የሚጠበቅበትን ውጤት ማግኘት አቅቶታል፡፡ በሰንጠረዡ ላይ ሰባተኛ ደረጃን ይዟል፡፡ ወደ ሊጉ ካደገ ዓመት ያልሞላው ሳለርኒታና ወደመጣበት ሴሪ ቢ ለመመለስ የተዘጋጀ ይመስላል፡፡ ሳለርኒታናን በመከተል የመውረድ አደጋ የተጋረጠባቸው ጄኖዋ፣ ቬኔዚያ እና ካግሊያሪ እንዲሁ ከባድ ፍልሚያ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
The Italian league which doesn’t fail to entertain fans with dramatic events and action filled incident is rolling once again with stunning rivalry on 21/22 season. We remember last year inter Milan had taken away the Scudetto trophy after Juventus own the title for nine consecutive years. This season we are looking at spectacular race for the title with four clubs having genuine chance of winning it. Milan, Napoli, inter and Juventus are the teams in contention for the victory.
Along 30 match weeks the league has been displaying various teams on top of the table in different time. Currently Ac Milan is leading the race while Napoli, inter and Juventus are following the frontrunner very closely. Relatively Ac-Milan has been showcasing decent performance. Inzaghi-led inter are going through rough patch recently with only one win over last 5 consecutive matches. Juventus who didn’t start the league in good shape are now showing remarkable improvements from week to week. It seems like the Blues still couldn’t find their best form. Overall the Scudetto can be named as number one competition from European domestic leagues based on the exquisite encounter between clubs for cup.
Beside the title race, the battle for reserving European league qualification intensified by Lazio, Atlanta, Roma and Fiorentina. Roma, under the leadership of controversial coach Jose Mourinho, have failed to live up to expectations, they are siting 6th on the table now . In another look Genoa, Venezia and Cagliari have lock horns for avoiding relegation. Salernitana which got promoted from Serie A last year looks on their way of going back to where they came from.