Both Teams to Score Predictions

10 stake on this multibet returns 162.13

Italy Serie A
Torino vs Roma

HOME 2 - 1

2.10

France Ligue 1
Metz vs Strasbourg

HOME 2 - 1

1.85

England Premier League
Sheffield United vs Newcastle United

DRAW 1 - 1

1.80

England Premier League
Chelsea vs Aston Villa

AWAY 1 - 2

1.61

Netherlands Eredivisie
Ajax vs Feyenoord

AWAY 1 - 3

1.44

Bet Now

Any football match is contested by two teams. Generally speaking, the two teams going head to head will be classified as Home team and Away team. The possibility for these two opponents to score goals on the particular match is provided on the market with title of both teams to score. This market is also called as the BTTS or GG/NG market in abbreviation.

The market has famously recognized two contradicting choices available. This are categorized as BTTS yes and both teams to score no. while some sites preferred to name it goal-goal and no-goal. The first one means that each team will score at least once in the course of the game while the second one work when only one of the team or none of the team get goals on the match. Although popular, the market most players prefer is the correct score predictions.

This market is affectionately played by punters as it is simple and fun to predict. It doesn’t depend on chance of teams winning or losing the game. The numbers of goals scored also doesn’t factor the market as only one goal for both teams is more than enough to decide winning or losing the bet. To look how it work on some realistic examples for match played by Chelsea and Barcelona. If we predicted both teams to score yes on this game and final result come out as 1-1 draw stalemate. We will win our bet as each team got to notch a goal for themselves. But if the game end with 2:0 win for Chelsea we will be unfortunate to lose the bet as one of opponent failed to get goal on the net.

የተጋጣሚ ቡድኖች ጎል የማግባት ውርርድ

እንደሚታወቀው ማንኛውም የእግር ኳስ ጨዋታ በሁለት ቡድኖች መካከል ይካሄዳል። እነዚህ እርስ በርስ የሚጋጠሙት ቡድኖች ባለሜዳ ቡድን እና ከሜዳ ውጭ የሚጫወት ቡድን በመባል ይከፈላሉ። የእነዚህን ተጋጣሚዎች በአንድ ግጥሚያ ላይ ግብ የማስቆጠር ዕድል ለመገመት የሚያስችለን የውርርድ ገበያ የሁለቱም ተጋጣሚዎች ጎል የማግባት ዕድል ወይም በእንግሊዘኛው ቦዝ ቲም ቱ ስኮር በመባል ይታወቃል።

ይህ የውርርድ ገበያ በስፋት የሚታወቁ ሁለት እርስ በርስ የሚቃረኑ ምርጫዎችን የያዘ ሲሆን እነዚህም ቢቲቲኤስ (የስ) እና ቢቲቲኤስ (ኖ) በሚል ምርጫ ይቀርባሉ፤ እንዲሁም በሌሎች ድረገጾች ላይ ደግሞ ጂጂ (ጎል ጎል) እና ኤንጂ (ኖ ጎል) ተብለው ይጠራሉ፡ የመጀመሪያው ምርጫ የሚያመለከተው ሁለቱም ተጋጣሚዎች በጨዋታው ላይ ጎል ያስቆጥራሉ የሚለው ሲሆን ሌላኛው አማራጭ እንዲሳካ ደግሞ አንዱ ቡድን ብቻ ጎል ማግባት ወይም ሁለቱ ተጋጣሚዎች ጎል ሳያስቆጥሩ መውጣት አለባቸው፡፡

ይህ የውርርድ አይነት ለመጫወት ቀለል ያለ እና ያልተወሳሰበ በመሆኑ ምክንያት በብዙ ተወራራጆች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ነው፡፡ ውርርዱ በቡድኖች የጨዋታ አሸናፊነት ወይም ተሸናፊነት ላይ የተመሰረተ አይደለም። እንዲሁም ለሁለቱም ቡድኖች አንድ ጎል ማግባት ብቻ የውድድሩን ውጤት ለመወሰን ከበቂ በላይ በመሆኑ የተቆጠሩት ጎሎች ብዛትም ውርርዱ ላይ የሚያመጣው ለውጥ የለም፡፡ የውርርዱ ህግ እንዴት እንደሚሰራ ለማየት በቼልሲና በባርሴሎና መካከል የተደረገን ግጥሚያ እንደምሳሌ እንውሰድ፡፡ በዚህ ጨዋታ ላይ ቢቲቲኤስ የስ የሚለውን ምርጫ ብንገምት እና ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ቢያልቅ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ማስቆጠር በመቻላቸው ምክንያት ውርርዱን እናሸንፋለን ማለት ነው። ነገር ግን ጨዋታው በቼልሲ 2ለ0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ አንደኛው ተጋጣሚ ብቻ ጎል በማግባቱ ውርርዱን እንሸነፋለን።

Win 100K ETB Everyday from Betika

X