Sure Wins – እርግጠኛ ውርርድ ማለት ምን ማለት ነው?

200% Multi Bonus

All you need to do is choose multiple matches, place your bets and get the bonus according to your bet winning amount

visit the website

Sure bets are terms used on betting worlds which are given for bets with guaranteed or high possibility of winning. Before we take off to look on sure bets characteristics, let see the two different theories behind sure bet.

Deportes Quindío vs Atlético Huila
Under 2.5

1.45

Colo Colo vs Universidad Católica
Colo Colo wins

1.55

Atlético vs Boca Juniors de Cali
Under 2.5

1.55

Deportes Quindío vs Atlético Huila
Both Team not to Score

1.62

Colo Colo vs Universidad Católica
Both Team not to Score

1.67

Criciúma vs Atlético Goianiense
Under 2.5

1.68

Colo Colo vs Universidad Católica
Under 2.5

1.73

Criciúma vs Atlético Goianiense
Criciúma wins

1.75

Criciúma vs Atlético Goianiense
Both Team not to Score

1.75

Atlético vs Boca Juniors de Cali
Both Team not to Score

1.77

The first one is Bets which have a great possibility of chance to win with a lot of indicating factors are called sure bets according to various on betting industry. This bets are claimed as sure bets after going on through analysis of factors involved on the matches like recent forms, head to head history, squad news, fixtures and so on. Even if this bets have very likely chance of winning regards to possibility they can’t be confirmed as hundred percent win due to the nature of unexpected occurrence on events once in a while.

The other sure bet definition is used to refer bets which guarantee winnings regardless to outcomes of the event. This bets are also called arbitrage. This bets work on principle of mathematical formula to secure profits on bet whatever the final score says. It depends on exploiting bookmakers’ odd calculation difference from site to site. Bookmakers set odds based on their data and analysis on the particular event and there are times where these bookies have different perspective on some events possible outcome. So betting experts sniff around various sites to find this mathematical breach and they use the opportunity to set up different bets on opposite outcomes of same event with calculated stakes to bring of a little bit profit or stake return.  According to research the profit margins for Sure bets range between 1 and 3 %.

እርግጠኛ ውርርድ ማለት ምን ማለት ነው?

እርግጠኛ ውርርድ የሚባሉት ውርርዶች የማሸነፍ ዋስትና ያላቸው ወይም ከፍተኛ የማሸነፍ ዕድል ያላቸው የውርርድ አይነቶች ሲሆኑ  ነው፡፡ ስለነዚህ ውርርዶች ባህሪያት ለማየት ከመነሳታችን በፊት፣ ከተረጋገጡ ውርርዶች በስተጀርባ ያሉትን ሁለት የተለያዩ ሐሳቦች እንመልከት።

የመጀመርያው የተረጋገጡ ውርርድ በመባል የሚታወቁት በብዙ ትንተናዎች እና እይታዎች መሰረት በጣም ከፍተኛ የማሸነፍ እድል የተሰጣቸው ውርርዶች  ናቸው ። እነዚህ ውርርዶች የተረጋገጠ የማሸነፍ ዕድል አላቸው ለማለት የሚረዱ ዕይታዎች ማለትም የተጋጣሚዎች ወቅታዊ አቋም፣ ያለፉ የእርስ በርስ ግጥሚያዎች ታሪክ ፣ የቡድን ዜናዎች፣ የቅርብ ጨዋታ መርሃግብሮች እና ሌሎችም ከላይ ያልተካተቱትን ሁኔታዎች በመተንተን የመሆን ዕድላቸው በጣም የሰፉ ግምቶችን መወራረድ ማለት ነው ። ምንም እንኳን እነዚህ ውርርዶች የማሸነፍ እድላቸው ምንም ያህል ከፍተኛ ቢሆንም እንኳ መቶ በመቶ የማሸነፍ ዕድል አላቸው ብሎ መደምደም አይቻልም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ አንዳንድ ጊዜ በስፖርት ዓለም ውስጥ ከግምት ውጭ ያልተጠበቁ ነገሮች የመከሰት ዕድል ስላላቸው ነው።

ሌላኛው የተረጋገጠ ውርርድ ትርጉም የሚሰጠው የጨዋታው ውጤት ምንም ይሁን ምን የተወራራጆችን አሸናፊነትን ለሚያረጋግጥ የውርርድ አይነት ለማመልከት ነው። ይህ ውርርድ አርቢትሬጅ ተብሎም ይጠራል። በዚህ የውርርድ አይነት የመጨረሻው ውጤት ምንም ይሁን ምን በውርርድ ላይ ትርፍ ለማግኘት የሚሰላ የሂሳብ ቀመር የያዘ ነው። ይህ ስልት በተፎካካሪ የውርርድ ድርጅቶች መካከል የሚፈጠርን የኦድ ካልኩሌሽን ክፍተት በመጠቀም ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ የውርርድ ድርጅቶች በአንድ የተወሰነ ክስተት ላይ ባላቸው መረጃ እና ትንታኔ ተመስርተው ኦዶችን ያዘጋጃሉ፡፡ ታዲያ በዚህ ስሌታቸው ውስጥ አንዳንድ ጊዜ ለተመሳሳይ ክስተቶች የተለያየ ዕይታ እና ግምት የሚያስቀምጡበት ጊዜ አለ።

እነዚህን መሰል ክፍተቶች ለመጠቀም የውርርድ ባለሙያዎች በተለያዩ  የውርርድ ድርጅት ድረ-ገጾች ላይ ካሰሱ በኋላ የሚያገኙትን ዕድል ተጠቅመው ትንሽ ትርፍ ወይም ያስያዙትን ገንዘብ ተመላሽ ለማድረግ የሚያስችል የውርርድ ቀመር ያዘጋጃሉ፡፡ በተመሳሳይ ክስተት ውስጥ ያሉ ተቃራኒ ውጤቶች ላይ የተለያዩ የመደብ ገንዘቦችን በማስያዝ የተወሰነ ትርፍ ማግኘት ይችላሉ። በሂሳባዊ ስሌት መሰረት በዚህ የውርርድ አይነት ተወራራጆች ካስያዙት ገንዘብ መጠን ከ1 እስከ 3 በመቶ የሚደርስ ትርፍ ይገኛሉ።

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X