How to deposit on 22bet Ethiopia – 22ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
Customers who wants to top up their 22bet account balance have option of using hellocash lion, hellocash wegagen and Yenepay on their hands,
How to deposit using hellocash lion
- First open and login to their 22bet account through 22bet.et
- Click on <deposit/download> sign placed at top corner of the homepage
- Choose <hellocash lion> from internet banking option listed
- Enter the amount of money to be deposit (min of 50br)
- Enter the phone number
- Click on <confirm> button
- Dial *803*hellocash pin# to verify the payment
How to deposit using hellocash wegagen
- First open and login to their 22bet account through 22bet.et
- Click on <deposit/download> sign placed at top corner of the homepage
- Choose <hellocash wegagen> from internet banking option listed
- Enter the amount of money to be deposit (min of 50br)
- Enter the phone number
- Click on <confirm> button
- Dial *819*hellocash pin# to verify the payment
How to deposit using Yenepay
- Click on <deposit/download> sign placed at top corner of the homepage
- Click on <yenepay> under the bank transfer method pkaced
- Input the amount of money (min 20br)
- Click on <confirm> button
- It will direct you to yenepay app (you need to have installed Yenepay application on the device)
- Click on th <pay> link on the middle
22ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
የ22ቤት ደንበኞች አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ሲፈልጉ ሄሎካሽ አንበሳን፣ ሄሎካሽ ወጋገንን እነዲሁም የኔፔይን መጠቀም ይችላሉ፡፡
ሄሎ ካሽን አንበሳ ባንክን ለመጠቀም
- በመጀመሪያ ወደ 22ቤት አካውንትዎ 22bet.et ላይ ይግቡ
- በፊት ገጽ ላይ በቀኝ ከላይ በኩል የሚገኘውን ‹የማስቀመጫ› ምልክት ይጫኑ
- የበየነ- መረብ የአገልግሎት አቅራቢዎች ምርጫ ውሰጥ ‹ሄሎካሽ አንበሳን› ይምረጡ
- የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ (ዝቅተኛ 50ብር)
- ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
- ‹አረጋግጥ› የሚለውን ይጫኑ
- ክፍያውን ለማጠናቀቅ ስልክዎት ላይ በመሄድ *803*የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# በማድረግ ይደውሉ
ሄሎ ካሽ ወጋገን ባንክ ለመጠቀም
- በፊት ገጽ ላይ በቀኝ ከላይ በኩል የሚገኘውን ‹የማስቀመጫ› ምልክት ይጫኑ
- የበየነ- መረብ የአገልግሎት አቅራቢዎች ምርጫ ውሰጥ ‹ሄሎካሽ ወጋገንን› ይምረጡ
- የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ (ዝቅተኛ 50ብር)
- ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
- ‹አረጋግጥ› የሚለውን ይጫኑ
- ክፍያውን ለማጠናቀቅ ስልክዎት ላይ በመሄድ *819*የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# በማድረግ ይደውሉ
የኔፔይን ለመጠቀም
- በፊት ገጽ ላይ በቀኝ ከላይ በኩል የሚገኘውን ‹የማስቀመጫ› ምልክት ይጫኑ
- የባንክ ዝውውር ከሚለው ምርጫ ስር <የኔፔይ> የሚለውን ይምረጡ
- የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ (ዝቅተኛ 20ብር)
- ‹አረጋግጥ› የሚለውን ይጫኑ
- ወደ የኔፔይ አፕሊኬሽን ገጽ ይወስድዎታል (በስልከዎ ይ የተጫነ የየኔፔይ አፕሊኬሽን ሊኖር ይገባል)
- ‹ክፈል› የሚለውን ሊነከ ይጫኑ