Ethiopian Free Bets and Betting Bonuses – የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ እና ህጎች

CrazybirrDeposit 50 Birr and get 10 Free Spinsአሁን ያግኙ
Chatki 10% REFUND ON YOUR WEEKLY LOSSESአሁን ያግኙ
Ahadu Birr10 Free Betsአሁን ያግኙ
GoBez BetPLAY AVIATOR ON TELEGRAM – PLAY NOWአሁን ያግኙ
Mega PariWelcome Bonus up to ETB 10 000አሁን ያግኙ
Habtam BetFree 10 Birrአሁን ያግኙ
Bet Win Wins50 birr Free Sport BetGobezአሁን ያግኙ
LalibetGet a 20 Birr Free Betlali20አሁን ያግኙ
BetxGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreአሁን ያግኙ
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBአሁን ያግኙ
Vamos Bet500% Deposit Bonusአሁን ያግኙ
Melbet200% Bonus on first depositአሁን ያግኙ

The first deposit bonus is a service that gives customers bonus on an initial deposit. It is offering given for customers after they made deposit qualifying first cash deposit on their betting account. This bonus will be used to play and place bet on different types of rules and conditions based on the different betting sites. One of the best is from BetX or ChatKi.

Lets look betting site with first deposit bonuses and their conditions

Free Bets and Betting Bonuses in Ethiopia

Betika Ethiopia

Customers will receive 100% amount of their first deposit on betika Ethiopia. The maximum bonus will rise up to 10,000br. The minimum amount of to qualify for deposiy start from 30br. Customers can use any one of the deposit method available on the site to receive this offer.

There is 5x (5 times) rollover requirement associated with this bonus. Example: customers deposit 100 Birr and receive a 100 bonus automatically. In order to withdraw, they are required to meet a rollover of 500 Birr = 5 x 100, which means playing a total amount of 500br stake.This bonus will be used on a minimum of four selections and the odds for the selections must be at least 1.40 and above.

Customers can forfeit the bonus and withdraw their deposited balance if they didnt have played with the bonus money at all. In case rollover requirement has not been met within 15 days of the first qualifying deposit any funds held in the bonus balance will be forfeited.

Melbet

A customer is entitled to 200% first deposit bonus on melbet. The minimum required deposit to activate the bonus is 45br while the maxixmum bonus awarded under this offer is 9680br For Ex when u makes deposit of 4840br you will get 9680br bonus. Provided that your account details are fully completed and your phone number has been verified by SMS, the bonus will be credited to your account automatically.

The bonus amount must be wagered 12 times rollover in accumulator bets. Each accumulator bet must include a minimum of 3 events. At least 3 of the events included in an accumulator bet must have odds of 2.1 or higher. No withdrawals can be made before all the conditions of the offer are met. The bonus rollover must be completed in full before the customer can withdraw all the funds from the account

Customers may reject the bonus before they fulfil the requirements of the offer in full if their remaining account balance is higher than the bonus amount. Customers may withdraw the remainder of all their deposits. In this case, all winnings and the bonus amount will be forfeited.

     22bet

22bet will award customers with 100% first deposit bonus upto 3500br. The minimum deposit required to get the bonus is 35br.  The bonus will be credited to the customer’s account automatically after the first deposit is made, unless the box “I do not want any bonuses” is ticked.

The wagering requirement will be 5x the bonus amount in accumulator bets. Each accumulator bet must contain at least three selections. At least three selections in each accumulator must have odds of 1.40 or higher. Withdrawal of funds from the customer account will only be possible after the bonus has been wagered. Refunded bets are not counted in the wagering requirement.

The bonus must be wagered within 7 days. Once wagered, the remaining bonus funds are transferred to the customer’s Main Account, not exceeding the bonus amount. All bonuses and winnings will be removed once the bonus expires. The offer is not valid in conjunction with any other promotions or special offers.

     Winner bet

Winner bet have 100% welcome bonus when customers made their first deposit. The maximum bonus bonus amount offered is 10,000br. The bonus will be available only once for one customer.

The wagering requirement for the bonus is to play 4x rollover of the bouns amount received. The qualifying bets for the wager is an accumulator bet  with minimum of four selection and minimum of 1.4 and higher odd per selection. The requiremts have to be fulfilled before withdrawal request.

 Hulusport

There is promotion on their website which say 100% deposit bonus for new customers. But  there is no further information found on this.

  Vamos bet

Vamos bet have special offer for new customers when they make their first deposit through hellocash. The offer gives 20% bonus points’ fom the amount amount of money deposited. The minimum amount to activate this bonus is 100br. This offer will be given for only new customers once and the deposit have to be done by hellocash only. The point can redeem to place bet.

የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ እና ህጎች

አንዳንድ የውርርድ ጣቢያዎች ለ አዲስ ደንበኞቻቸው የመጀመሪያ ጊዜ ብር ሲያስገቡ የሚሰጡት የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ አለ፡፡ ይህን ጉርሻ ደንበኞች ውርርድ ለማስያዝ መጠቀም ይችላሉ፡፡ የጉርሻው አይነት፣ መጠኑ፤ እና ህጎቹ እንደ ውርርድ ድርጅቱ የሚለያይ ሲሆን የተወሰኑትን የውርርድ ድርጅቶች የጉርሻ አይነት ከዚህ በታች እንመለከታለን፡፡ 

ቤቲካ ኢትዮጵያ

ቤቲካ ኢትዮጵያ ለደንበኞቹ የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ በመስጠት የቆየ የውርርድ ምርጫ ሲሆን ደንበኞች የመጀመሪያ ጊዜ የሚያስገቡትን የገንዘብ መጠን 100% ጉርሻ እስከ 10,000ብር ድረሽ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ቦነሱን ከ30ብር ጀምሮ ገንዘብ ሲያስቀምጡ ጉርሻውን የሚያገኙ ሲሆን የትኛውንም የገንዘብ ማስቀመጫ ተጠቅመው ጉርሻውን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ደነበኞች ጉርሻውን ከተቀበሉ በኋላ ገንዘብ ወጪ ለማድረግ ያገኙትን የጉርሻ መጠን አምስት እጥፍ መጫወት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ማለት 100ብር አስገብተው 100ብር ጉርሻ ቢያገኙ, 5*100=500 ብር ያህል በድምር መጫወት ይጠበቅብዎታል፡፡ በጉርሻው ለመጫወት የሚመረጡት ጨዋታዎች ኦዳቸው 1.4 እና ከዚያ በላይ መሆን ሲኖርበት የሚፈቀደውም ትንሹ የጨዋታ ምርጫ ብዛት 4 እና ከዛ በላይ ነው፡፡

በ15 ቀን ውስጥ የጉርሻው የሮለቨር ህግ ካልተተገበረ ጉርሻው ጊዜው ያልፍበታል፡፡ ደንበኞች ጉርሻውን ካልፈለጉ የጉርሻውን ገንዘብ ከመጠቀማቸው በፊት ጉርሻው እንዲወጣላቸው ማድረግ ይችላሉ፡፡

ሜልቤት

ደንበኞች ሜልቤት ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ሲያስቀምጡ ያስቀመጡትን ገንዘብ 200% ያህል ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ከፍተኛው የጉርሻ መጠን 9680ብር ሲሆን ከ45 ጀምሮ ገንዘብ ሲያስቀምጡ ጉርሻውን ማግኘት ይቻላል፡፡ ጉርሻውን ለማግኘት ደነበኞች የሜልቤት የአካውንታቸው መረጃቸው የተሟላ እና በ ኤስኤምኤስ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡

ደንበኞች የጉርሻውን መጠን 12 እጥፍ ሮለቨር መጫወት ያለባቸው ሲሆን፣ ሲጫወቱ የሚመርጧቸው ጨዋታዎች ብዛት 3 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት እንዲሁም 3 ምርጫዎች 2.1 እና ከዛ በላይ ኦድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ጉርሻውን ካገኙ በኋላ ገንዘብ ወጪ ለማድረግ በቅድሚያ ከላይ የተቀመጡት መስፈርቶች መሟላት አለባቸው፡፡ ደንበኞች ጉርሻውን ለመሰረዝ ከፈለጉ ቀሪ አካውንታቸው ላይ ያለው ባላንስ ከጉርሻው ባላንስ መብለጥ አለበት፡፡

22ቤት

የ22ቤት ደንበኞች አዲስ አካውንት ከፍተው ገንዘብ ሲያስቀምጡ የገንዘቡን 100% መጠን ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ የጉርሻው ከፍተኛ መጠን 3500ብር ሲሆን ጉርሻውን ለማግኘት የሚያስችል ትንሹ የገንዘብ መጠን ደግሞ 35ብር ነው፡፡ ደንበኞች ጉርሻውን ለማግኘት ከፈለጉ ” ምንም አይነት ጉርሻ አልፈልግም” የሚለውን ምርጫ መምረጥ የለባቸውም፡፡

ደንበኞች ጉርሻ ካገኙ በኋላ የጉርሻውን አምስት እጥፍ ሮለቨር መጫወት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በሚጫወቱበት ጊዜም 3 እና ከዛ በላይ ምርጫዎችን መምረጥ እና ከውርርዳቸው ውስጥ 3 እና ከዛ በላይ ምርጫዎች ከ1.4 በላይ ኦዶች የያዙ መሆን አለበት፡፡ ደንበኞች ከጉርሻው በኋላ ገንዘብ ወጪ ለማድረግ፤ ከላይ የተቀመጡትን የጉርሻ መስፈርቶች ማለፍ አለባቸው፡፡ የተሰረዙ ወይም የውርርድ መደቡ የተመለሰባቸው ውርርዶች የሮለቨር መጠን ላይ አይታሰቡም፡፡

የጉርሻው ሮለቨር መጠን በ7 ቀን ውስጥ ካላለቀ ጉርሻው ጊዜ ያልፍበታል፡፡ ጉርሻው ጊዜ ሲያልፍበት የጉርሻው ባላንስ ይጠፋል፡፡ ሮለቨሩ ሲያልቅ ጉርሻው ወደ አካውንት ባላንስ መጠን ይዞራል፡፡

ዊነር ቤት

ዊነር ቤት ደንበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ብር ሲያስቀምጡ 100% ጉርሻ ይሰጣል፡፡ ከፍተኛው የጉርሻ መጠን 10,000ብር ነው፡፡ ደንበኞች ጉርሻውን ካገኙ በኋላ የተሰጣቸውን ጉርሻ አራት እጥፍ መጠን መጫወት አለባቸው፡፡ የሮለቨሩን መጠን ሲጫወቱ ውርርዱ ላይ 4 እና ከዛ በላይ ጨዋታዎች መምረጥ አለባቸው እንዲሁም ምርጫዎቹ 1.4 እና ከዛ በላይ ኦድ መሆን አለባቸው፡፡ ገንአብ ወጪ ለማድረግ ደንበኞች ሮለቨሩን መጠን ተጫውተው መጨረስ አለባቸው፡፡

ሁሉስፖርት

ሁሉስፖርት ድረ-ገጽ ላይ 100% የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ እንዳለ የሚገልጽ ማስተዋቂያ ቢኖርም ምንም አይነት ተጨማሪ መረጃ የለም፡፡

ቫሞስ ቤት

      ቫሞስ ቤት አዲስ ደንበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ በሄሎካሽ ብር ሲያስገቡ፡ የገንዘቡን 20% መጠን የጉርሻ ነጥብ ይሰጣቸዋል፡፡ ደንበኞች ጉርሻውን ለማግኘት 100ብር እና ከዛ በላይ ብር በሔሎካሽ ብቻ ማስገባት አለባቸው፡፡ ደነበኞች ያገኙትን ነጥብ ውርርድ ለማስያዝ መጠቀም ይችላሉ

Bet on Telegram

X