Ethiopia Betting Deposit Methods

It looks like the betting industry capacity in Ethiopia is growing faster and larger within the last couple of years. The market has been introduced to the country with shop business or manual betting being dominant at first and later on the online betting is getting more popular with customers as it keeps the service simple and convenient to practice. Online betting has also an advantage of high accessibility in regards to time and place limitation. We have to give credits for the money banking service providers which played an important role through this stage.

The competition between betting companies is getting bigger and this companies are trying to lure customers with lucrative offers to their respective site. One of the key appeals is providing more options to facilitate money transactions. In this article we will try to look on which service providers are frequently used on betting platforms and which options are available on some selected sites. 

The service providers are used as tool to transfer money from mobile banking to punters betting account and vice versa. As we have been inspecting the betting market we found that CBE-birr, HelloCash Lion, HelloCash Wegagen, Amole and telebirr are the major mobile banking service providers working with betting companies closely. CBE-birr service brought by the well-known commercial bank of Ethiopia. It is mostly used provider with its abundant availability throughout the country.

Customers can own CBE-birr account by registering through nearby commercial bank of Ethiopia branch or licensed CBE-birr agents. HelloCash – Lion is the next familiar option used on betting sites. It is provided by Lion International Bank. Hellocash-Lion accounts can be created by lion bank branches and agents. Hellocash-Wegagen is alternative product of HelloCash established by Wegagen Bank. This service is available for customers who have access to Wegagen Bank and HelloCash Wegagen agents.

Amole is also the notable choice to deposit money on various sites. Amole work with Dashen Bank and customers who want to possess amole account can reach out Dashen Bank branches. The last but not the least option available on the betting market is telebirr. telebirr have come out to the market recently in respect to the other providers. It is provided by Ethiopian Telecommunication Corporation. It is not bank-based provider like the ones mentioned earlier. Customers can use the application or the USSD presented by ethio-telecom to transfer money and hold an account.

To list of some of the known sites which work with the providers discussed above. Anbesa bet use HelloCash Lion and Amole as deposit choices. Habesha bet have placed CBE-birr, HelloCash (Lion and Wegagen) and telebirr options on their sites While HelloCash (Lion and Wegagen) and Amole are available on Hulusport. Betika Ethiopia offers CBE-birr, Amole, (HelloCash Lion and Wegagen) and telebirr. HarifSport works with CBE-Birr, Hellocash (Lion and Wegagen) and Amole in addition to e-birr. BetKing receives deposit from Amole wallet and Amole card. Hellocash is available on Bravo bet. Customers can use CBE-birr, HelloCash (Lion and Wegagen) and telebirr to deposit money on Vamos bet account. Abyssinia bet gives Amole and HelloCash options.

በኢትዮጵያ የሚሰሩ የውርርድ ድርጅቶች ላይ በስፋት የሚገኙ የገንዘብ ማስገቢያ መንገዶች

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የውርርድ ገበያ ባለፉት ቅርብ ዓመታት ውስጥ በፍጥነት እያደገና እየጨመረ የመጣ ይመስላል፡፡ የውርርድ ኢንዱስትሪው በሀገሪቷ ውስጥ ከተዋወቀ ጀምሮ በስፋት ይሰራ የነበረው በሱቅ ወይም በወረቀት ሽያጭ ላይ የነበረ ቢሆንም አሁን አሁን ላይ የኦንላይን ውርርድ በደንበኞች ዘንድ ተወዳጅ እየሆነ መጥቷል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ አገልግሎቱን ለመጠቀም ቀላል እና ምቹ ምርጫ ስለሆነ ነው፡፡ በተጨማሪም የኦንላይን ውርርድ ከጊዜ እና ከቦታ ውስንነት አንጻር ከፍተኛ ተደራሽነት አለው። በዚህ ደረጃ ላይ ትልቅ ሚና ያበረከቱትን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አቅራቢዎች አስተዋጽኦ መጥቀስ ተገቢ ነው።

በውርርድ ድርጅቶች መካከል ያለው የገበያ ውድድር እየሰፋ በመጣ ቁጥር እነዚህ  ድርጅቶች ደንበኞችን ወደራሳቸው ለመሳብ የተለያዩ ጥረቶችን ያደርጋሉ። ደንበኞችን ለመሳብ ከሚረዱ ወሣኝ መንገዶች አንዱ የሆነው ደግሞ የገንዘብ ዝውውሮችን ለማቀላጠፍ የሚረዱ የተለያዩ የሞባይል ባንኪንግ አማራጮችን ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የትኞቹ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ሰጪዎች በውርርድ መድረኮች ላይ በስፋት ጥቅም ላይ እንደሚውሉና በአንዳንድ በተመረጡ ጣቢያዎች ላይ የትኞቹ አማራጮች እንደሚገኙ ለመመልከት እንሞክራለን፡፡.

አገልግሎት ሰጪዎቹ በዋናነት ከደንበኞች የሞባይል ባንክ አካውንት ወደ ውርርድ አካውንታቸው ገንዘብ ለማዘዋወር እንዲሁም ከአካውንታቸው ገንዘብ ወጪ ለማድረግ ተመራጭ መንገድ ናቸው፡፡ በአብዛኞቹ የሀገራችን የውርርድ ድረ-ገፆች ስናይ ሲቢኢ-ብር፣ ሄሎካሽ አንበሳ፣ ሄሎካሽ ወጋገን፣ አሞሌ እና ቴሌብር ከውርርድ ኩባንያዎች ጋር በቅርበት የሚሰሩ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ሰጪዎች መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል። ሲቢኢ-ብር በኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ትልቅ ዝናን ካተረፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀረበ አገልግሎት ሲሆን በሀገሪቷ ውስጥ ባለው ሰፊ ተደራሽነት መሰረት ብዙ ተጠቃሚዎችን ያተረፈ ድርጅት ነው፡፡

ደንበኞች በአቅራቢያቸው በሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም ፈቃድ ባላቸው የሲቢኢ-ብር ወኪሎች ጋር በመመዝገብ የሲቢኢ-ብር ሂሳብ ባለቤት መሆን ይችላሉ። ሄሎካሽ አንበሳ በውርርድ ጣቢያዎች ላይ ከተለመዱ አማራጮች ውስጥ አንደኛው ነው። አገልግሎቱ ከአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር በጥምረት የሚሰራ ሲሆን የሄሎካሽ – አንበሳ አካውንትን ለመክፈት ወደ አንበሳ ባንክ ቅርንጫፎች ወይም የሄሎካሽ አንበሳ ወኪሎች በመሄድ መጠቀም ይችላሉ።

ሄሎካሽ ወጋገን ከወጋገን ባንክ ጋር የሚሰራ ሌላኛው የሄሎካሽ አማራጭ አገልግሎት ነው። ይህ አገልግሎት የወጋጋን ባንክ እና የሄሎካሽ ወጋገን ወኪሎች ማግኘት ለሚችሉ ደንበኞች ተመራጭ ነው። አሞሌ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ ገንዘብ ለማስገባት ከሚገኙ ምርጫዎች ውስጥ አንዱ ነው። አሞሌ ከዳሽን ባንክ ጋር የሚሰራ ሲሆን አሞሌ አካውንት ለማውጣት የሚፈልጉ ደንበኞች የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎችን መጎብኘት ይችላሉ።

በመጨረሻም በውርርድ ገበያ ላይ በቅርቡ እየተስፋፋ የመጣው አማራጭ ቴሌብር ነው። ቴሌብር በኢትዮ ቴሌኮም የሚሰጥ አገልግሎት ነው። ቴሌብር ቀደም ሲል ከተጠቀሱት አገልግሎት አቅራቢዎች የሚለየው ባንክን መሠረት አድርጎ አለመስራቱ ነው። ደንበኞች አፕሊኬሽኑን ወይም በኢትዮ ቴሌኮም የቀረበውን ዩኤስኤስዲ በመጠቀም ገንዘብ ማስተላለፍ እና አካውንት ማውጣት ይችላሉ።

ከላይ ከተገለጹት አቅራቢዎች ጋር አብረው የሚሰሩ አንዳንድ የታወቁ የውርርድ ድርጅቶችን ለመዘርዘር ያህል፡- አንበሳ ቤት – ሄሎካሽ አንበሳን እና አሞሌን እንደ ገንዘብ ማስቀመጫ ምርጫዎች ይጠቀማል። ሐበሻ ቤት ደግሞ በድረገጻቸው ላይ ሲቢኢ-ብር፤ ሄሎካሽ (አንበሳ እና ወጋገን) እንዲሁም የቴሌብር አማራጭን አስቀምጠዋል፡፡ ሁሉስፖርት የተባለው ሌላኛው የውርርድ ድርጅት ሄሎካሽ (አንበሳና ወጋገን) እና አሞሌን አቅርቧል። በኦንላይን የውርርድ ትልቅ ስም ካላቸው አንዱ የሆነው ቤቲካ ኢትዮጵያ ሲቢኢ-ብር፣ ሄሎካሽ (አንበሳ እና ወጋገን) አሞሌን እንዲሁም የቴሌብር አማራጭን ይዘዋል፡። ሃሪፍ ስፖርት ደግሞ ከሲቢኢ-ብር፣ ሄሎካሽ (አንበሳና ወጋገን) እና አሞሌ በተጨማሪ ኢ-ብር ከተባለ አገልግሎት ሰጪ ጋር ይሰራል።

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስፖንሰር የሆነው ቤትኪንግ ከአሞሌ ዋሌት እና ከአሞሌ ካርድ የደንበኞችን የገንዘብ ዝውውር ይቀበላል። በብራቮ ውርርድ ላይ ሄሎካሽ መጠቀም ይቻላል። ደንበኞች በቫሞስ ውርርድ አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ለማስገባት ሲቢኢ-ብር፤ ሄሎካሽ (አንበሳ እና ወጋገን) እና ቴሌብርን መጠቀም ይችላሉ። አቢሲኒያ ውርርድ የአሞሌ እና የሄሎካሽ አማራጮችን ለደንበኞች ይሰጣል፡፡

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X