How to deposit on anbessa bet – አንበሳ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

Aviator 251Free 10ETB Bonusአሁን ያግኙ
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBአሁን ያግኙ
Best BetAccumulator Bonus WIN UP TO 100%አሁን ያግኙ
Winner ETFree 20 Birr when you RegisterBETBONUSአሁን ያግኙNew registering players only

Anbessa bet customers can top up their anbessa wallet account with hellocash lion and amole in addition to that you can use anbessa bet branch shops.

How to deposit using hellocash lion

  1. Log in to your anbessa account at anbessabet.com
    1. At the top of the homepage you will found the balance link <b> with your current balance status (in birr), click on the link
    2. Choose the link <see all deposit option>
    3. Select <hellocash>
    4. Enter the amount of money to be deposited
    5. enter your phone number
    6. click on <initiate deposit>
    7. call on your phone *803*hellocashpassword# to verify your payment

how to deposit using amole

  1. Log in to your anbessa account at anbessabet.com
  2. At the top of the homepage you will found the balance link <b> with your current balance status (in birr), click on the link
  3. Choose the link <see all deposit option>
  4. Select <amole>
  5. Enter the amount of money
  6. input your phone number
  7. click on <initiate deposit>
  8. you will receive otp code on your phone
  9. enter the code
  10.  click on <confirm deposit>

አንበሳ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

ደንበኞች አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ለማስቀመጥ ወደ አንበሳ ቅርንጫፍ ሱቅ በመሄድ ወይም ሄሎካሽን እና አሞሌን በመጠቀም ብር ማስቀምጥ ይችላሉ፡፡

ሄሎካሽ አንበሳን ለመጠቀም

  1. በ anbessabet.com  ወደ  አንበሳ ቤት አካውንትዎ ይግቡ
  2. ‹ባለንስዎን› የሚያሳየውን ሊንክ ይጫኑ
  3. የዲፖዚት ምርጫዎች የሚለውን ይጫኑ
  4. ሄሎካሽን ይምረጡ
  5. የሚያስቀምጡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  6. ስልከ ቁጥርዎን ይሙሉ
  7. ኢኒሺየት ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
  8. ክፍያውን ለመፈጸም በስልክዎ ላይ *803*ሄሎካሽ ፓስወርድ# ይደውሉ

አሞሌን ለመጠቀም

  1. ወደ  አንበሳ ቤት አካውንትዎ ይግቡ
  2. ባለንስዎን የሚያሳየውን ሊንክ ይጫኑ
  3. የዲፖዚት ምርጫዎች የሚለውን ይጫኑ
  4. አሞሌን ይምረጡ
  5. የሚያስቀምጡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  6. ስልከ ቁጥርዎን ይሙሉ
  7. ኢኒሺየት ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
  8.  በስልክዎ የማረጋገጫ ኮድ ይደርስዎታል
  9. ኮዱን አስገብተው ኮንፊርም ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X