How to deposit on bravo bet – ብራቮ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
Customers who are looking to top up their bravo bet account balance can use hello- cash lion or bravo bet branch offices.
How to deposit using Hellocash lion
- Login to your account through bravo.bet
- Click on the
found on the top right corner of the homepage - Choose and click on <deposit> from prompt page
- From the given choices click on <deposit via Hellocash-Lion>
- Enter the amount of money (minimum of 50br)
- click on <send> below the box
- Dial on *803# on your phone then enter your Hellocash pin, click send to make your payment
- If you use Hellocash app, click on <bill> button then you will get prompt to enter your Hellocash password, enter your pin and click send to finalize your deposit.
- Click on the
To make shop deposit customers need to go shops and tell operator the amount of money they want to deposit and their registered username.

ብራቮ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?
ደንበኞች ብራቮ አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ማስቀመጥ ሲፈልጉ የሄሎካሽ አንበሳን መጠቀም ወይም አቅራቢያቸው ወደሚገኝ ብራቮ ቤት ብራንች መሄድ ይችላሉ፡፡
ሄሎ ካሽ አንበሳን ለመጠቀም
- ወደ ብራቮ ቤት አካውንትዎ bravo.bet በመጠቀም ይግቡ
- በፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን የ ‹ፕሮፋይል› ምልክት ይጫኑ
- ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይጫኑ
- ከዲፖዚት አማራጭ ውስጥ ‹ዲፖዚት ቪያ ሄሎካሽ› የሚለውን ይምረጡ
- የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
- ‹ሴንድ› የሚለውን ይጫኑ
- ከዚያ ስልክዎት ላይ በመሄድ *803*የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# ይደውሉ
- የሄሎካሽን አፕሊኬሽን ከተጠቀሙ ‹ቢል› የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሄሎካሽን ፓስወርድ አስገብተው ‹ሴንድ› የሚለውን ይጫኑ