How to deposit on harifsport – ሀሪፍስፖርት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

Chatki 10% REFUND ON YOUR WEEKLY LOSSESአሁን ያግኙ
Ahadu Birr10 Free Betsአሁን ያግኙ
GoBez BetPLAY AVIATOR ON TELEGRAM – PLAY NOWአሁን ያግኙ
Mega PariWelcome Bonus up to ETB 10 000አሁን ያግኙ
Habtam BetFree 10 Birrአሁን ያግኙ
Bet Win Wins50 birr Free Sport BetGobezአሁን ያግኙ
LalibetGet a 20 Birr Free Betlali20አሁን ያግኙ
BetxGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreአሁን ያግኙ
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBአሁን ያግኙ
Melbet200% Bonus on first depositአሁን ያግኙ

Customers can fund their harifsport account using hellocash (lion and wegagen), amole, e-birr and cbe-birr also they can transfer money from their bank account to harifsport respective bank account numbers placed on the website.

Let’s see the procedures to use these options:

How to deposit on Harifsport using hellocash

  1. Login to your Hellocash account through harifsport.com
  2. There is <profile sign> link placed on right top corner of the homepage. Click on the link 
  3. Select the <deposit> button

For Hellocash lion

  • Choose Hellocash lion under the deposit service provider option, click on <deposit> below hellocash lion
  • Enter your phone number 
  • Put the desired amount of money to deposit (min of 50br)
  • Click on <deposit> button below
  • Dial on your phone to *803*hellocash password#

For Hellocash wegagen

  • Choose Hellocash wegagen under the deposit service provider option, click on <deposit> below hellocash wegagen
  • Enter your phone number 
  • Put the desired amount of money to deposit (min of 50br)
  • Click on <deposit> button below
  • Dial on your phone to *819*hellocash password#

How to deposit on Harifsport using Amole

  1. There is <profile sign> link placed on right top corner of the homepage. Click on the link 
  2. Select the <deposit> button
  3. Choose Amole from the deposit service provider option, click on <deposit> below Amole
  4. Enter your phone number
  5. Enter the amount of money to be deposit
  6. Click on <request pin>
  7. You will receive 4-digit OTP code on your phone
  8. Input the code on the <Otp> box below
  9. Click on deposit link to finalize your deposit

How to deposit using E-birr

  1. There is <profile sign> link placed on right top corner of the homepage. Click on the link 
  2. Select the <deposit> button
  3. Choose e-birr from the deposit service provider option, click on <deposit> below e-birr
  4. Fill the intended amount of money
  5. Click on <deposit> button below
  6. Input your phone number on the new prompted e-birr page (use +251 format without hyphen or space)
  7. Enter your e-birr pin on the next box
  8. Click on <process transaction> button

How to deposit using Cbe-birr

  1. There is <profile sign> link placed on right top corner of the homepage. Click on the link 
  2. Select the <deposit> button
  3. Choose Cbe-birr from the deposit service provider option, click on <deposit> below Cbe-birr
  4. First send the money to code 35073 on your cbe-birr account
  5. Enter name of cbe-birr account holder you used to send the money
  6. Input the cbe-birr account phone number you used to send the money
  7. Fill the transaction id (Txn id) you get from the payment
  8. Enter the amount of money you paid
  9. Click on <deposit> link below

       How to deposit using bank accounts

  1. Choose the last deposit service provider option which direct to link to deposit through bank account, click on <deposit> below.
  2. First send the money from your awash, dashen or nigid bank accounts to respective account numbers placed on the website
  3. Enter account holder full name
  4. Payment reference (not mandatory)
  5. Upload your receipt (not mandatory)
  6. Enter the amount of money you transferred to harifsport bank account
  7. Click on deposit bank below
  8. This transfer would take 2-3 days process time

ሀሪፍስፖርት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

ደንበኞች ሃሪፍስፖርት አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ለማስቀመጥ መከተል የሚችሏቸው የተለያዩ መንገዶች መካከል ሄሎካሽ (የአንበሳ ወይም የወጋገን)፣ አሞሌ፤ ኢ-ብር እና ሲቢኢ-ብር ይገኙበታል፡፡ እንዲሁም ከባንክ አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ወደ ሃሪፍ ስፖርት በመላክ ገንዘብ ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡

     ሄሎ ካሽን ለመጠቀም

  1. harifsport.com በመጠቀም ወደ ሃሪፍስፖርት አካውንትዎ ይግቡ
  2. በድረ-ገጹ የፊት ገጽ ላይ ከላይ በቀኝ በኩል የሚገኘውን የ‹ፕሮፋይል› ምልክት ይጫኑ 
  3. ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይምረጡ

(ሄሎካሽ አንበሳ ባንክን ለመጠቀም)

  • ዲፖዚት ከሚለው ስር ከሚገኙ የአገልግሎት አቅራቢዎች ውሰጥ ሄሎካሽ የአንበሳን ለመምረጥ ከስሩ ዲፖዚት ሚለውን ይጫኑ
  • ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
  • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  • ‹ዲፖዚት› የሚለውን መጫን
  • ስልክዎት ላይ በመሄድ *803*የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# በማድረግ ይደውሉ

(ሄሎ ካሽ ወጋገን ባንክን ለመጠቀም)

  • ዲፖዚት ከሚለው ስር ከሚገኙ የአገልግሎት አቅራቢዎች ውሰጥ ሄሎካሽ የወጋገንን ለመምረጥ ከስሩ ዲፖዚት ሚለውን ይጫኑ
  • ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
  • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  • ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይጫኑ
  • ስልክዎት ላይ በመሄድ *819*የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# በማድረግ ይደውሉ

      አሞሌን ለመጠቀም

  1. በድረ-ገጹ የፊት ገጽ ላይ ከላይ በቀኝ በኩል የሚገኘውን የ‹ፕሮፋይል› ምልክት ይጫኑ
  2. ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይምረጡ
  3. ዲፖዚት ከሚለው ስር ከሚገኙ የአገልግሎት አቅራቢዎች ውሰጥ አሞሌን ለመምረጥ ከስሩ ዲፖዚት ሚለውን ይጫኑ
  4. ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
  5. የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  6. ‹ሪኩዌስት ፒን› የሚለውን መጫን
  7. ስልክዎት ላይ የማረጋገጫ ኮድ ይገባልዎታል
  8. የተላከሎትን ኮድ የማስገቢው ሳጥን ላይ ያስገቡ
  9. ከዚያም <ዲፖዚት> የሚለውን ይጫኑ

     ኢ-ብርን ለመጠቀም

  1. በድረ-ገጹ የፊት ገጽ ላይ ከላይ በቀኝ በኩል የሚገኘውን የ‹ፕሮፋይል› ምልክት ይጫኑ
  2. ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይምረጡ
  3. ዲፖዚት ከሚለው ስር ከሚገኙ የአገልግሎት አቅራቢዎች ውሰጥ ኢ-ብርን ለመምረጥ ከስሩ ዲፖዚት ሚለውን ይጫኑ
  4. የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  5. ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይጫኑ
  6. ወደ ኢ-ብር የሞባይል ዋሌት አካውንት ሊንክ ይወስዳችኋል
  7. ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
  8. የኢ-ብር ፓስወርድዎን ያስገቡ
  9. ከዚያም <ፕሮሰስ ትራንዛክሽን> የሚለውን ይጫኑ

      ሲቢኢ-ብርን ለመጠቀም

  1. በመጀመሪያ ወደ 35073 ኮድ ግብይት በሚለው ብር ይላኩ
  2. በድረ-ገጹ የፊት ገጽ ላይ ከላይ በቀኝ በኩል የሚገኘውን የ‹ፕሮፋይል› ምልክት ይጫኑ
  3. ‹ዲፖዚት› የሚለውን ይምረጡ
  4. ዲፖዚት ከሚለው ስር ከሚገኙ የአገልግሎት አቅራቢዎች ውሰጥ ሲቢኢ-ብርን ለመምረጥ ከስሩ ዲፖዚት ሚለውን ይጫኑ
  5. የላኪውን ስም ይሙሉ
  6. ሲቢኢ-ብር የላኩበትን ስልክ ቁጥር ያስገቡ
  7. የትራንዛክሽኑን መለያ  ኮድ ያስገቡ
  8. ያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  9. ‹ዲፖዚት› የሚለውን  ይጫኑ

ከባንክ አካውንት ላይ ለማስተላለፍ

  1. በድረ-ገጹ የፊት ገጽ ላይ ከላይ በቀኝ በኩል የሚገኘውን የ‹ፕሮፋይል› ምልክት ይጫኑ
    1. ዲፖዚት ከሚለው ስር ከሚገኙ የአገልግሎት አቅራቢዎች ውሰጥ (በባንክ ያስገቡ)ን ለመምረጥ ከስሩ ዲፖዚት ሚለውን ይጫኑ
    2. በመጀመሪያ ከዳሽን፣ ንግድ ወይም አዋሽ ባንክ አካውንትዎ ላይ ወደ ድረ-ገጹ ላይ ወደ ተቀመጡት የሃሪፍስፖርት አካውንቶች ማስቀመጥ የሚፈልጉትን ገንዘብ መጠን ይላኩ
    3. የላኪውን አካውንት ባለቤት ስም ያስገቡ
    4. የክፍያ መለያ ያስገቡ (ግዴታ ያልሆነ)
    5. የዝውውር ደረሰኙን ይጫኑ (ግዴታ ያልሆነ)
    6. ወደ ሃሪፍስፖርት የላኩትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
    7. ‹ዲፖዚት› የሚለውን  ይጫኑ
    8. ይህ ዝውውር ከ2-3 ቀን ይፈጃል

Bet on Telegram

X