How to deposit on Melbet Ethiopia – ሜል ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

Melbet ET provide options for customers to fund their account balance with m-birr, hellocash lion and wegagen. This are the steps to do so

Deposit on Melbet Ethiopia

How to deposit using m-birr

  1. Login to your melbet account at melbet.et
    1. Click on <deposit> link found at top corner of the homepage
    1. Click on the <m-birr> listed under mobile payment option
    1. Enter the amount of money on the prompt page (min of 20br)
    1. Click on <confirm> button below
    1. Dial *818# on your phone
    1. Select <7> on the first choice
    1. Select <5> on the next option
    1. Enter the amount of money
    1.  Enter business account number <55215451>
    1.  Input reference number, (given on the website after deposit request)
    1. Re-type the reference number to confirm it
    1.  Enter your m-birr pin
    1.  Input <1> to Confirm your payment

How to deposit using hellocash lion 

  1. Click on <deposit> link found at top corner of the homepage
    1.  Choose <hellocash lion> under internet banking option
    1. Enter the amount of money you are going to deposit (min of 50br)
    1. Enter phone number (251912345678) format
    1. Click on <confirm> button
    1. Dial *803*hellocash pin# to finish the payment

How to deposit using hellocash wegagen

  1.  Click on <deposit> link found at top corner of the homepage
  2.  Choose <hellocash wegagen > under internet banking option
  3. Enter the amount of money you are going to deposit (min of 50br)
  4. input phone number
  5. Click on <confirm> button
  6. Dial *803*hellocash pin# to finish the payment

ሜል ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

ደንበኞች የሜል ቤት አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ለማስቀማጥ ኤም-ብር እና ሄሎካሽ አንበሳን ወይም ሄሎካሽ ወጋገን መጠቀም ይቻላሉ

ኤም ብርን ለመጠቀም

  1. ወደ ሜል ቤት አካውንትዎ melbet.et ን በመጠቀም ይግቡ
  2. በፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹ገንዘብ አስቀምጥ› የሚለውን ይጫኑ
  3. የሞባይል ክፍያ መንገዶች ከሚለው ውስጥ ኤም-ብርን ይምረጡ
  4. የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ (ዝቅተኛ 20ብር)
  5. ‹አረጋግጥ› የሚለውን ይጫኑ
  6. ከዚያ ስልክዎት ላይ በመሄድ ወደ *818# ይደውሉ
  7. ‹7› ቁጥርን ያስገቡ
  8. በመቀጠል ‹5› ቁጥርን ያስገቡ
  9. የሚያስገቡትን የብር መጠን ይሙሉ
  10. የተቀባዩን ሂሳብ ቁጥር ‹55215451› ያስገቡ
  11.  ድረ-ገጹ ላይ የተሠጥዎትን የክፍያ መለያ ቁጥር ያስገቡ
  12. የክፍያ መለያ ቁጥሩን በድጋሚ ያስገቡ
  13. የኤም ብር  የይለፍ ቃል ያስገቡ
  14.  ለማረጋገጥ ‹1›ን ያስገቡ

ሄሎ ካሽን አንበሳ ባንክን  ለመጠቀም

  1. በፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹ገንዘብ አስቀምጥ› የሚለውን ይጫኑ
  2. የበየነ- መረብ የአገልግሎት አቅራቢዎች ምርጫ ውሰጥ ‹ሄሎካሽ አንበሳን› ይምረጡ
  3. የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ (ዝቅተኛ 50ብር)
  4. ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
  5. ‹አረጋግጥ› የሚለውን ይጫኑ
  6. ክፍያውን ለማጠናቀቅ ስልክዎት ላይ በመሄድ *803*የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# በማድረግ ይደውሉ

ሄሎ ካሽ ወጋገን ባንክ ለመጠቀም

  1. በፊት ገጽ ላይ የሚገኘውን ‹ገንዘብ አስቀምጥ› የሚለውን ይጫኑ
  2. የበየነ- መረብ የአገልግሎት አቅራቢዎች ምርጫ ውሰጥ ‹ሄሎካሽ ወጋገንን› ይምረጡ
  3. የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ (ዝቅተኛ 50ብር)
  4. ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
  5. ‹አረጋግጥ› የሚለውን ይጫኑ
  6. ክፍያውን ለማጠናቀቅ ስልክዎት ላይ በመሄድ *819*የሄሎ ካሽ የይለፍ ቃል# በማድረግ ይደውሉ

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X