How does Betking ET accumulator bonus work

We all know BetKing became one of the popular betting companies in Ethiopia. They are known as title sponsor of Ethiopian premier league as well as their accumulator bonus offer for customers. We will deep in detail to show you how this bonus works.

Let’s start from what an accumulator bonus means. An accumulator bonus is bonus which increase customers amount of possible win based on conditions designed by specific betting site. As the name suggests the bonus will keep on arising as number of selection get higher or accumulated on multi-bet.

BetKing accumulator bonus has the following conditions to be active on bet. The first one is a minimum of 5 selection with minimum of 1.2 odd per each selection have to be added on the bet slip and this selection will award you a 5% of bonus on final possible win. the bonus will keep on increasing your winning money by 5% per selections as you keep adding selections which have minimum of 1.2 odd and higher. 40 such selections are required to get the maximum 225% bonus on your bet slip.

የቤትኪንግ የአኩሚዩሌተር ጉርሻን እንዴት ማግኘት ይቻላል ?

እንደሚታወቀው ቤትኪንግ በኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ የውርርድ ድርጅቶች መካከል አንዱ ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጠሪያ ስፖንሰር የሆነው ቤትኪንግ በውርርድ ጣቢያቸው ላይ ለደንበኞች ባቀረቡት የአኩሚዩሌተር ጉርሻም እንዲሁ ይታወቃሉ። ደንበኞች ይህን ጉርሻ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ከዚህ በታች በዝርዝር እንመለከታለን፡፡

የአኪሙሌተር ጉርሻ ምን ማለት ነው ከሚለው ስንጀምር፡- የአኪሙሌተር ጉርሻ ማለት ደንበኞች በውርርድ የሚያሸንፉትን ገንዘብ ለማሳደግ የሚሰጥ ጉርሻ ሲሆን የውርርድ ድርጅቶች እንደሚያዘጋጇቸው የተለያዩ መስፈርቶች መሰረት የተለያየ ህግ እና ደንብ ይኖረዋል። ስሙ እንደሚጠቁመው በአንድ የውርርድ መደብ ላይ የጨዋታ ምርጫ እየጨመረ ሲሄድ ወይም ሲበዛ የሚገኝ የጉርሻ አይነት ነው።

ደንበኞች የቤትኪንግን የአኩሚዩሌተር ጉርሻ ለማግኘት በውርርዳቸው ላይ የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማሟላት አለባቸው፡፡ የመጀመሪያው ደንበኞች በትንሹ 1.2 እና ከዛ በላይ ኦድ ያላቸውን 5 ምርጫዎች በውርርዳቸው ውስጥ ማካተት አለባቸው ይህም ከሚያሸንፉት ገንዘብ በተጨማሪ የ5% የአኪሙሌተር ጉርሻን ለማግኘት ይረዳቸዋል፡፡ በዚህም መሰረት ሌሎች ከ1.2 ኦድ በላይ ያላቸውን ጨዋታዎች በጨመሩ ቁጥር የጉርሻው መጠን በ5% እያደገ ይመጣል፡፡ ይህም በውርርዱ ካሸነፉ የሚያገኙትን የገንዘብ መጠን በዚያው ልክ እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ ደንበኞች ከፍተኛውን የጉርሻ መጠን 225% ጉርሻ ለማግኘት እስከ 40 የሚደርሱ ከ 1.2 በላይ ኦድ ያላቸውን ምርጫዎች በውርርዳቸው ላይ ማስገባት አለባቸው፡፡

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X