How does Betika daily jackpot work

Betika Ethiopia is known for jackpots provided on their platform which runs on daily and weekly basis. Today we will look at Betika daily jackpot offer in detail.

This jackpot is arranged on each day with selected matches from that particular day match schedule. The jackpot contains only nine games with fixed stake of 20Etb. Customers can also use their bonus to place bet on daily jackpot. The winning prize for the jackpot is 100,000Etb. If there is more than one eligible winner on that specific jackpot event, the winning prize is shared equally between winners. The market offered for each game is Win, Lose and Draw. Customers have to correctly predict the three ways outcome of all nine games listed on the particular jackpot. Even though there was an 8-game daily jackpot on their site, currently only the 9-game jackpot is available.

Customers can place unlimited number of bet on one jackpot event. The jackpot has predefined rules in case of selected games getting postponed. If one game gets postponed from the set the prize amount will be divided by 3. If two game is postponed the prize amount will be divided by 9. For 3 or more postponed games the jackpot event will be voided and stake will be refund for customers.

የቤቲካን ዕለታዊ ጃክፖት እንዴት መጫወት ይችላል?

ቤቲካ ኢትዮጵያ በድረ-ገጻቸው ላይ በሚያቀርቡት ዕለታዊና ሳምንታዊ ጃክፖቶች ይታወቃሉ። ዛሬ ስለ ቤቲካ ዕለታዊ ጃክፖት አጨዋወት በዝርዝር እንመለከታለን፡፡

ዕለታዊ ጃክፖት በየቀኑ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል በተመረጡ ጨዋታዎች የሚደረግ የውርርድ አይነት ሲሆን የሚቀርቡት የጨዋታዎች መጠን ደግሞ ዘጠኝ ናቸው፡፡ ውርርዱን ለማስያዝ የሚያስፈልገው የመደብ መጠን በ20 ብር የተወሰነ ነው፡፡ ደንበኞች ቤቲካ ላይ ባላቸው የጉርሻ ገንዘብም ይህንን ውርርድ ማስያዝ ይችላሉ፡፡ ወርርዱን የሚያሸንፉ ተጨዋቾች የ100,000 ብር ሽልማት የሚያገኙ ሲሆን ከአንድ በላይ አሸናፊ ሲኖር ደግሞ ውርርዱን ያሸነፉት ሰዎች እኩል ይካፈሉታል፡፡ በውርርዱ ላይ የሚቀርቡት ምርጫዎች ባለሜዳው ቡድን ያሸንፋል፣ አቻ እና ከሜዳ ውጭ ያለው ቡድን ያሸንፋል የሚሉት ብቻ ናቸው፡፡ ደንበኞች ውርርዱን ለማሸነፍ የሁሉንም ጨዋታዎች ግምት በትክክል ማግኘት አለባቸው፡፡ 8 ጨዋታን የያዘ የዕለታዊ ጃክፖት ምርጫ ቢኖርም አሁን ላይ በድረ-ገጹ የሚገኘው ግን የ9 ጨዋታ ዕለታዊ ጃክፖት ነው፡፡

ደንበኞች የፈለጉትን መጠን ያህል ጊዜ በአንድ የጃክፖት ውርርድ ላይ ማስያዝ ይችላሉ፡፡ የጃክፖት ጨዋታዎች በሚተላለፉበት ጊዜ ወይም ሳይደረጉ ከቀሩ የሚያገለግሉ ህጎች እና ደንቦች ተቀምጠዋል፡፡ አንድ ጨዋታ ሲተላለፍ የሽልማቱ ገንዘብ ለ3 ተከፍሎ ይሰጣል፡፡ ሁለት ጨዋታ ሲተላለፍ ደግሞ ገንዘቡ ለዘጠኝ ተካፍሎ ይደርሳል፡፡ ሦስት እና ከዚያ በላይ ጨዋታዎች ካልተደረጉ ውርርዱ ተሰርዞ የመደቡ ገንዘብ ይመለሳል፡፡

Let’s look on Vamos bet special market called mix-match here. Vamos mix match is market which enables punters to bet on two different matches combined outcome. This means it create new event for customers to bet on from matches which are played separately. The matches used for mix matches are called pm league games and they are not real games. They are simulated events for purpose of bets.

To make it more clear let see an example. Let say there are two different matches playing which are Barcelona vs arsenal and Chelsea vs real Madrid. So if the customer wants to mix the matches and place bet on Barcelona vs Chelsea or arsenal vs real Madrid or so on like indicated below.

The market would take their independent outcomes at the end of games and combine it to settle the bet. If their final score line become 3-1 for Barcelona vs arsenal match and Chelsea vs Madrid ended with 2-2 draw, for bets which are placed on mix match market of Barcelona vs Madrid the result will be 3-2 win for Barcelona as they got 3 and 2 goal in their respective matches. While for Chelsea vs arsenal mix match we will have 2-1 score as Chelsea scored two goals on their match and arsenal have managed only one.

የቫሞስ የጥምር ጨዋታ ውርርድ እንዴት መጫወት ይቻላል?

ቫሞስ ቤት የውርርድ ድርጅት በድረ-ገጻቸው ላይ ስላቀረቡት የጥምር ጨዋታ ውርርድ አይነት በዚህ ፅሁፍ እንመለከታለን፡፡ የጥምር ጨዋታ ውርርድ ገበያ ተጨዋቾች የተለያዩ ጨዋታዎችን ውጤት በማጣመር መወራረድ የሚችሉበትን መንገድ ያመቻቻል፡፡ ይህ ማለት የሁለት የተለያዩ ጨዋታዎችን በማቀላቀል ለደንበኞች ሌሎች የመወራረጃ ጨዋታዎችን ይፈጥራል፡፡ ለዚህ ውርርድ የሚቀርቡት ጨዋታዎች የፒኤም ሊግ ጨዋታዎች ሲባሉ ጨዋታዎቹ የሜዳ ላይ ጨዋታዎች ሳይሆኑ ለውርርድ ተብለው የተፈጠሩ የኮምፒውተር ጨዋታዎች ናቸው፡፡

የበለጠ ውርርዱን ለመረዳት የውርርዱን አይነት በምሳሌ እንመልከት፡- ባርሴሎና ከአርሰናል እንዲሁም ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ ይጫወታሉ እንበል፡፡ ከላይ በምስሉ እንደሚታየው ደንበኞች ባርሴሎና ከቼልሲ ወይም አርሰናል ከሪያል ማድሪድ እና የመሳሰሉ ሌሎች የመወራረጃ ጨዋታዎችን መፍጠር ከፈለጉ ይህን የውርርድ አይነት መጠቀም ይችላሉ፡፡ ውርርዱ የጨዋታዎቹን የተናጠል ውጤት በማዋሃድ የውርርዱን ውጤት ይወስናል፡፡ የጨዋታዎቹ ውጤት ባርሴሎና 3-1 አርሰናልን ቢያሸንፍና ቼልሲ እና ሪያል ማድሪድ 2-2 አቻ ቢለያዩ እና አንድ ተወራራጅ ባርሴሎና ከሪያል ማድሪድ በሚል ጥምር ጨዋታ ላይ ካስያዘ የጨዋታው ውጤት በባርሴሎና 3 – 2 አሸናፊነት ይወሰዳል፡፡ ምክንያቱም ሁለቱም ቡድኖች በየግል ጨዋታቸው ያገቧቸው ጎሎች ብዛት 3 እና 2 ስለሆነ ነው፡፡ እንዲሁም በተመሳሳይ ቼልሲ ከአርሰናል የሚል የጥምር ጨዋታ ውርርድ ብንፈጥር የጨዋታው ውጤት 2 – 1 ቼልሲ የሚያሸንፈበት ይሆናል፡፡

Here are the list of bonuses which are provided by Melbet Ethiopia.

  • Bonus for 100 bet :- customer who place 100 bet in 30 days after registration they will receive bonus amount equal to average of the 100 bet they placed.
  • 300% first deposit bonus: – bonus amount up to 9 685 ETB is given for customers when they make first deposit on their Melbet account.
  • 200% first deposit bonus: – customer would receive bonus from minimum deposit of 45Etb up to 9680 on their first deposit.
  • Go for longer bonus :-  customer who place bets with required conditions for continuous day will receive bonus from 135 – 1350Etb
  • 100% refund on accumulators: – stakes will be refund when one game lose for accumulator bets with specified criteria.
  • Loyalty program: – points will be given for customers who place bet with minimum of 45Etb and more than 3 outcomes. The points can be converted to real money by dividing point amount with 200
  • Welcome bonus: – customer who deposit and place bet with an amount of 1470Etb on odds more than 1.5 will receive free bet with an amount of 1470Etb.

በሜልቤት የውርርድ ድረ-ገጽ ላይ የሚገኙ ጉርሻዎች ምን ይመስላሉ?

ሜልቤት የውርርድ ድርጅት ለደንበኞች ከዚህ በታች ያሉትን ጉርሻዎች አቅርቧል፡፡

  • ለመቶ ውርርድ የሚሰጥ ጉርሻ፡- ደንበኞች ከተመዘገቡ በኋላ በ30 ቀናት ውስጥ 100 ውርርዶች ካስያዙ የውርርዶቹን አማካይ ጉርሻ ይሰጣል፡፡
  • 300% የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ፡- ደንበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ሲያስቀምጡ እስከ 9685 ብር የሚደርስ ጉርሻ ያገኛሉ
  • 200% የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ፡- ደንበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ከ45 ብር ጀምሮ ገንዘብ ሲያስቀምጡ እስከ 9680 ብር ያህል ጉርሻ ይሰጣቸዋል
  • ለረጅም ጊዜ በመጫወት የሚሰጥ ጉርሻ፡- ደንበኞች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ለተከታታይ ቀናት ከተወራረዱ ከ135 እስከ 1350 ብር የሚደርስ ጉርሻ ያገኛሉ
  • የአኪሚዩሌተር ውርርድ ጉርሻ፡- በተቀመጠው ህግ መሰረት ለሚደረጉ የአኪሚዩሌተር ውርርዶች በአንድ ጨዋታ ብቻ ከተሸነፉ ያስያዙት የመደብ ገንዘብ በጉርሻ መልክ ይመለሳል፡፡
  • ለታማኝ ደንበኝነት የሚሠጥ ነጥብ፡- ደንበኞች ከ45 ብር ጀምሮ ከ3 በላይ ጨዋታዎችን ሲያስይዙ የሚሠጥ ነጥብ ሲሆን ነጥቡ በ200 ተካፍሎ ወደ ገንዘብ መቀየር ይችላል፡፡
  • የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ፡- ደንበኞች ከ1470 ብር ጀምሮ ገንዘብ አስቀምጠው ከ1.5 ኦድ በላይ በሆነ ጨዋታ ሲወራረዱ የ1470 ብር የነጻ መወራረጃ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡

We all know BetKing became one of the popular betting companies in Ethiopia. They are known as title sponsor of Ethiopian premier league as well as their accumulator bonus offer for customers. We will deep in detail to show you how this bonus works.

Let’s start from what an accumulator bonus means. An accumulator bonus is bonus which increase customers amount of possible win based on conditions designed by specific betting site. As the name suggests the bonus will keep on arising as number of selection get higher or accumulated on multi-bet.

BetKing accumulator bonus has the following conditions to be active on bet. The first one is a minimum of 5 selection with minimum of 1.2 odd per each selection have to be added on the bet slip and this selection will award you a 5% of bonus on final possible win. the bonus will keep on increasing your winning money by 5% per selections as you keep adding selections which have minimum of 1.2 odd and higher. 40 such selections are required to get the maximum 225% bonus on your bet slip.

የቤትኪንግ የአኩሚዩሌተር ጉርሻን እንዴት ማግኘት ይቻላል ?

እንደሚታወቀው ቤትኪንግ በኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ የውርርድ ድርጅቶች መካከል አንዱ ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጠሪያ ስፖንሰር የሆነው ቤትኪንግ በውርርድ ጣቢያቸው ላይ ለደንበኞች ባቀረቡት የአኩሚዩሌተር ጉርሻም እንዲሁ ይታወቃሉ። ደንበኞች ይህን ጉርሻ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ከዚህ በታች በዝርዝር እንመለከታለን፡፡

የአኪሙሌተር ጉርሻ ምን ማለት ነው ከሚለው ስንጀምር፡- የአኪሙሌተር ጉርሻ ማለት ደንበኞች በውርርድ የሚያሸንፉትን ገንዘብ ለማሳደግ የሚሰጥ ጉርሻ ሲሆን የውርርድ ድርጅቶች እንደሚያዘጋጇቸው የተለያዩ መስፈርቶች መሰረት የተለያየ ህግ እና ደንብ ይኖረዋል። ስሙ እንደሚጠቁመው በአንድ የውርርድ መደብ ላይ የጨዋታ ምርጫ እየጨመረ ሲሄድ ወይም ሲበዛ የሚገኝ የጉርሻ አይነት ነው።

ደንበኞች የቤትኪንግን የአኩሚዩሌተር ጉርሻ ለማግኘት በውርርዳቸው ላይ የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማሟላት አለባቸው፡፡ የመጀመሪያው ደንበኞች በትንሹ 1.2 እና ከዛ በላይ ኦድ ያላቸውን 5 ምርጫዎች በውርርዳቸው ውስጥ ማካተት አለባቸው ይህም ከሚያሸንፉት ገንዘብ በተጨማሪ የ5% የአኪሙሌተር ጉርሻን ለማግኘት ይረዳቸዋል፡፡ በዚህም መሰረት ሌሎች ከ1.2 ኦድ በላይ ያላቸውን ጨዋታዎች በጨመሩ ቁጥር የጉርሻው መጠን በ5% እያደገ ይመጣል፡፡ ይህም በውርርዱ ካሸነፉ የሚያገኙትን የገንዘብ መጠን በዚያው ልክ እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ ደንበኞች ከፍተኛውን የጉርሻ መጠን 225% ጉርሻ ለማግኘት እስከ 40 የሚደርሱ ከ 1.2 በላይ ኦድ ያላቸውን ምርጫዎች በውርርዳቸው ላይ ማስገባት አለባቸው፡፡

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X