በኢትዮጵያ የሚሰሩ የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ዝርዝርና አጠቃላይ ይዘት

1. ቤቲካ (Betika)

ቤቲካ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የውርርድ ገበያ ውስጥ በሰፊው እያደገ የመጣ የውርርድ ድርጅት ነው፡፡ ቤቲካ በኦንላይን ለመወራረድ ሰፊ ምርጫዎች ያሉት ሲሆን ከአሞሌ፣ ከሲቢኢ-ብር፣  እንዲሁም ከአንበሳ እና ወጋገን ባንክ የሄሎካሽ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር ተቀናጅቶ ይሰራል። እንዲሁም በኦንላይን ለሚጫወቱ ደንበኞች የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻን ይሰጣል።

በቤቲካ የውርርድ ገጽ ላይ ከተለያዩ የስፖርት ውርርድ አይነቶች በተጨማሪ በቀን እሰከ 100,000 ብር የሚያሸልም ዕለታዊ ጃክፖት እና እስከ 1.5ሚሊየን የሚያሸልም ሳምንታዊ ጃክፖት ምርጫዎች አሉት።

2. ሁሉስፖርት (HuluSport)

ሁሉስፖርት ሌላኛው የኢትዮጵያ በእግር ኳስ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ያለው የውርርድ ጣቢያ ነው፡፡ በጥሩ ሁኔታ የተገነባና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ የውርርድ ገጽ ያለው ሲሆን፣ በገጹ ላይ የተካሄዱ የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤቶችን ማየት ይቻላል።

ሁሉስፖርት ላይ አሞሌና ሄሎካሽን በመጠቀም ኦንላይን መወራረድ የሚቻል ሲሆን እስከ 300,000 ብር ድረስ አሸናፊዎች ይሸለማሉ።

3. ሃሪፍስፖርት (HarifSport)

ሃሪፍስፖርት በኢትዮጵያ የውርርድ ወዳጆች ዘንድ በተለይም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውርርድ ላይ ላነጣጠሩ ተወዳጅነትን ያገኘ ነው፡፡

ሃሪፍስፖርት በጉርሻ ሰአቱ ለሚወራረዱ ደንበኞች ከሚያገኙት የውርርድ ክፍያ ላይ ተጨማሪ ጉርሻ ይሰጣል። በሃሪፍስፖርት ድረገጽ ላይ የተለያዩ የቨርቹዋል ጨዋታ ምርጫዎች ያሉ ሲሆን ኦንላይን ለመጫወት የሄሎካሽ አካውንት መጠቀም ይቻላል፡፡

4. አክሱምቤት (AxumBet)

አክሱምቤት በኢትዮጵያ ስፖርት ውርርድ ገበያ ውስጥ ብዙ ልምድ ካላቸው መካከል አንዱ ነው። አክሱምቤት እንደ ክሪኬት፣ ቴኒስ፣ ቅርጫት ኳስ እና ሌሎችም ያሉ የተለያዩ ስፖርቶችና የቨርቹዋል ጨዋታን ጨምሮ ከእግር ኳስ ጎን ለጎን በማቅረብ አክሱምቤት በኢትዮጵያ ስፖርት ውርርድ ገበያ ውስጥ የራሱን ስም አግኝቷል፡፡

5. ብራቮቤት (BravoBet)

ብራቮቤት ዘመናዊና ለአጠቃቀም ግልጽ የሆነ የውርርድ ገጽ አለው፡፡ ብራቮቤት በቀጥታ ወይም የላይቭ ጨዋታ ላይ ያተኮረ ሲሆን የተለያዩ ዘርፈ ብዙ የጨዋታ ምርጫዎችን በድረገፁ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ የጨዋታ ውጤቶችን በቀጥታ መከታተል የሚቻልበትን መንገድ በድረገፁ ላይ ፈጥሯል፡፡ የአንበሳ ባንክን ሄሎካሽ አካውንት በመጠቀም ኦንላይን መጫወት ይቻላል፡፡  

6. ቤትኪንግ (BetKing)

በናይጄሪያ የውርርድ ገበያ ውስጥ በሰፊው የሚታወቀው ቤትኪንግ አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ መንቀሳቀስ ጀምሯል፡፡ ቤትኪንግ በውርርድ ገፁ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዝርዝር የሆነ መረጃን የያዘ ሲሆን ብዙ የጨዋታ አማራጮችንም ይዟል፡፡ የአሞሌ ዋሌትን እና አሞሌ ካርድን ተጠቅመው ገንዘብዎን ወደ ቤትኪንግ አካውንትዎ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ቤትኪንግ በአንድ መደብ የሚገኙ ጨዋታዎች ሙሉ በሙሉ ሳያልቁ በቀሩት የጨዋታ ውጤቶች ብቻ አሸናፊ የሚሆኑበት ዕድል ያመቻቸ ነው፡፡

7.ላሊቤት (LaliBet)

ላሊቤት በኢትዮጵያ የውርርድ ገበያ ውስጥ እያደጉ ከመጡ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ በላሊቤት በኦንላይን ለሚጫወቱ ደንበኞች ሁለት አማራጭ ያለው ሲሆን የላሊቤት የቅድመ ክፍያ ካርድን ወይም የስልክ ቁጥርዎን አካውንት በመጠቀም ኦንላይን መወራረድ ይቻላል፡፡ ላሊቤት እስከ 5000ብር የሚደርስ የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ ሲኖረው እንዲሁም እስከ 75 ሺ ብር የሚያሸልም ሳምንታዊ ጃክፖት እና የተለያዩ ቨርቹዋል ጨዋታዎችን የሚያቀርብ ድርጅት ነው፡፡

8. ቫሞስ (Vamos)

ቫሞስ ቤት በኢትዮጵያ ከሚገኙ የታወቁ የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ቫሞስ ቤት የተለያዩ የውርርድ አይነቶችን ያቀረበ ሲሆን በአንድ ጨዋታ የተሸነፉት ውርርድ ካለ ያስያዙትን ገንዘብ መልሰው የሚያገኙበትን ዕድል ጨምሮ፤ በተለያዩ የጨዋታ ሂደቶች የሚገኙ ውጤቶችን በማቀላቀል የሚደረጉ የውርርድ ምርጫዎችን ያካተተ ድርጅት ነው፡፡

9. ጋላክሲ (Galaxy)

ጋላክሲ በኢትዮጵያ ብዙ የሱቅ አማራጮችን በማቅረብ ታዋቂ ከሆኑት አንዱ ነው፡፡ በጋላክሲ እስከ 500 ሺህ ብር ድረስ የማሸነፍ ዕድል የቀረበ ሲሆን የቀጥታ ውርርድን ጨምሮ ብዙ የጨዋታ ምርጫዎችን ያቀፈ ድርጅት መሆኑ በኢትዮጵያ ውርርድ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ያደርገዋል፡፡

10. ቤት251 (Bet251)

ቤት251 እስከ 5ሚሊየን ድረስ የሚያሸልም ከፍተኛ ክፍያ የሚያቀርብ የውርርድ ድርጅት ሲሆን እና በኢትዮጵያ የስፖርት ውርርድ ገበያ ላይ ጠንካራ ፉክክር ከሚያደርጉ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡  

ቤት251 በጣም ከተሻሻሉ ውርርድ ጣቢያዎች አንዱ ሲሆን ብዙ የውርርድ ምርጫዎችን በተለያዩ የስፖርት ጨዋታዎች ላይ እና የቨርቹዋል ጨዋታዎችን ይዟል፡፡ አቢሲኒያ ባንክን በመጠቀም የቤት251 አካውንትዎ ላይ ገንዘብ በማስቀመጥ ኦንላይን መጫወት ይቻላል፡፡ 

11. 1xቤት (1xBet)

በአለም አቀፍ የስፖርት ውርርድ ዘንድ ገናና ስምን ያተረፈው 1xቤት በኢትዮጵያ የውርርድ ገበያ ውስጥ በጠንካራ ተፎካካነነት እየሰራ ይገኛል። እግር ኳስን ጨምሮ በተለያዩ የስፖርት ዘርፎቸ የሚያቀርባቸው ሰፊ ምርጫዎች የደንበኞችን ትኩረት መሳብ ችለዋል። 

በ1xቤት ኦንላይን ሲጫወቱ ሄሎካሽ እና ኤም-ብርን በመጠቀም ወደ አካውንትዎ ብር መላክ ይችላሉ። 1xቤት ድረ ገጽ ላይ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክ ጨዋታዎችን ከብዙ ዕድሎች ጋር መወራረድ ይቻላል። 

12. አንበሳቤት (AnbessaBet)

እንደ አብዛኛው የኢትዮጵያ ውርርድ ጣቢያዎች ሁሉ አንበሳ ቤትም በእግር ኳስ ውርርድ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በአንበሳቤት ኦንላይን ለመጫወት ሄሎካሽ እና አሞሌ አማራጮችን ይዟል፡፡

13.  አቢሲኒያቤት (AbyssiniaBet)

አቢሲኒያቤት በሚያቀርባቸው የተለያዩ አማራጮች ተወዳጅ ሆኗል:: ከድረገፁ በተጨማሪ ለደንበኞቻቸው የአንድሮይድ ስልክ መተግበሪያ  አቅርበዋል። አቢሲኒያቤት እስከ 1ሚሊዮን ብር የሚያሸልም ዕድል ያለው ሲሆን በርካታ ጨዋታዎችን በመረጡ ቁጥር የሚያሸንፉትን ገንዘብ የሚጨምር ጉርሻ አለው። አቢሲኒያ ቤት ላይ ሄሎካሽን ወይም በአካባቢያቸው ባሉ ሱቆች በመጠቀም  ደንበኞች  ገንዘብ ማስቀመጥና ማውጣት ይችላሉ።

 1. ጉርሻውን ለማግኘት የተቀማጭ ገንዘብዎን መጠን 4 ጊዜ ያህል (4X ሮልኦቨር) መወራረድ ያስፈልጋል።
 2. ጉርሻውን ለማግኘት የሚሸፈነውን የውርርድ መጠን ወይም (ሮልኦቨር) በሙሉ ከመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብ ብቻ ይሰላል። ከመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብ ከፍ ላለ ሌላ ማንኛውም ውርርድ እንደ ሮልኦቨር የሚቆጠረው ከፍተኛው መጠን ከመጀመሪያው የተቀማጭ ገንዘብ ጋር እኩል ይሆናል።
 3.  ለሮልኦቨሩ በአንድ ጨዋታ ላይ ትንሹ ኦድ 1.4 ሲሆን በአንድ ምድብ ላይ በጠቅላላ ድምር ትንሹ ኦድ 6.00 ውርርድ ብቻ ይቆጠራል።
 4. በተመሳሳይ ግጥሚያዎች ላይ የሚደረጉ ውርርዶች ሮልኦቨርን ለመሸፈን አይችሉም ፡፡
 5.  ይህን ጉርሻ የሚያገኙት ከዚህ በፊት ተመዝግበው የማያውቁ አዳዲስ ደንበኞች ብቻ ናቸው ፡፡
 • ከፍተኛው የጉርሻ መጠን 5,000 ETB ነው።
 • የሮልኦቨሩን መጠን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተጫውተው መጨረስ አለብዎት።

ተጨማሪ ህጎች

 • ይህ ጉርሻ የሚሰጠው ከዚህ በፊት በስፖርት አካውንታቸው ውስጥ  ገንዘብ ተቀማጭ ላላደረጉ ደንበኞች ብቻ ነው፡፡
 • ይህ ጉርሻ የሚሰጠው ከዚህ በፊት የላሊቤት  የኦንላይን አካውንት ለሌላቸው ደንበኞች ብቻ ነው ፡፡
 • ከላይ የተቀመጡት ህጎች ሲተገበሩ የተቀማጭ ገንዘብዎን መጠን ያህል ጉርሻ በእርስዎ የስፖርት አካውንት ጉርሻ ሂሳብ ላይ ይገባል።
 • ይህ ጉርሻ ለአንድ ደንበኛ አንድ ጊዜ ብቻ ይሰጣል፡፡
 •  በሁሉም ሁኔታዎች፣ የመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብዎ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሮልኦቨሩን መስፈርቶች ማሟላት አለበት፡፡ አለበለዚያ ጉርሻው ጊዜ ያልፍበታል፡፡ ስለዚህ በስፖርት አካውንትዎ ጉርሻ ሂሳብ እና በተጓዳኝ አሸናፊ  ውስጥ ያሉ ማናቸውም ገንዘቦች ይወገዳሉ።
 • ያልተያዙ / የተሰረዙ ውርርዶች፣ ሮልኦቨሩን ለመሸፈን ብቁ አይሆኑም፡፡
 •  ይህን ጉርሻ ከሌሎች ጉርሻዎች ጋር አንድ ላይ መጠቀም አይቻልም፡፡

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X