How does Vamos bet check ticket work

Check ticket is a feature on betting platforms that provides an option for customers to follow up and check status of bet’s placed on shop or manual tickets using website. Even though this feature works for online bets too, it is not necessarily used for online bets as customers already have access to their bets history on their account. Various betting sites have presented this attribute on their platform with slightly diverse way.

Let’s look on how Vamos bet check ticket works. The ‘check bet’ link is found at the home page of the site on top. After clicking the button customers should be looking at box provided for inserting their particular ticket number. The ticket number is placed at the top of paper ticket. The ticket number is usually consists of 3 digit numbers, hyphen sign, thenS letter with another 9 digit numbers. After entering the number the ticket’s all necessary details will be shown on the site. This includes stake amount of the bet, the total odd, possible win, selected matches with particular market, and the status of the ticket for each completed event with final result.

In addition to checking bets customers can also use this feature to copy or replicate others bet. After putting in the ticket number and proceeding with the ‘check ticket’ button, customer will find link labeled with ‘copy bet’. Clicking on the button will add the selection of the bet to customers bet slip. Afterward customer can place bet with their desired modification and stake amount. This works for only uncompleted bets.    

የቫሞስ ቤት ቼክ ቲኬትን እንዴት መጠቀም ይቻላል ?

ቼክ-ቲኬት ደንበኞች ከሱቆች ያስያዙትን የወረቀት ውርርዶች ውጤትና መረጃ በውርርድ ገጾች ላይ ለመከታተል የሚያስችል መገልገያ ነው። ምንም እንኳን ይህ አገልግሎት በኦንላይን ለተደረጉ ውርርዶችም የሚሰራ ቢሆንም ደንበኞች በኦንላይን ያደረጓቸውን ውርርዶች በአካውንታቸው የውርርድ ታሪክ ውስጥ ስለሚያገኙ ለኦንላይን ውርርድ የግድ አስፈላጊ ሆኖ አይታይም። የተለያዩ የውርርድ ጣቢያዎች ይህንን አገልግሎት  በመጠነኛ ልዩነት ለደንበኞቻቸው አቅርበዋል።

በቫሞስ ቤት ውርርድ ላይ ደንበኞች ቼክ ቲኬትን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ እንመለከታለን፡፡ የቼክ-ቲኬት ሊንክ በቫሞስ ቤት መነሻ ገጽ ላይ ፊት ለፊት ከላይ ተቀምጦ ይገኛል፡፡ ደንበኞች ይህን በመጫን ወደሚከፍተው ገጽ ሲሄዱ የቲኬት ቁጥር ማስገቢያ ሳጥን ያገኛሉ፡፡ የቲኬታቸውን ቁጥርም በእጃቸው ከሚገኝ የወረቀት ቲኬት ላይ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የቲኬት ቁጥሩ አብዛኛውን ጊዜ ሦስት ዲጂት ቁጥሮችን ሰረዝ በመቀጠል ኤስ ፊደል እና ሌሎች 9 ዲጂት ቁጥሮችን የያዘ ነው፡፡ ደንበኞች ቁጥሩን ካስገቡ በኋላ የውርርዳቸውን ዝርዝር መረጃዎች በሙሉ መመልከት ይችላሉ፡፡ ይህም ውርርዱ ላይ ያስያዙትን የገንዘብ መጠን፣ የውርርዱን ድምር ኦድ፣ ሊያሸንፉ የሚችሉትን የገንዘብ መጠን፣ የመረጧቸውን ጨዋታዎችና ግምቶች እንዲሁም የተጠናቀቁ ጨዋታዎችን ውጤት ያካትታል፡፡  

ውርርዶችን ከመከታተል በተጨማሪ ይህን አገልግሎት በመጠቀም ደንበኞች የሌሎች ደንበኞችን ውርርድ በድጋሚ ማስያዝ ይችላሉ፡፡ በቼክ-ቲኬት የተከፈተ ውርርድ ስር ‘ኮፒ ቤት’ የሚል በተን ይገኛል፡፡ ይህንን ሊንከ በመጫን የውርርዱን ምርጫዎች ወደ ራሳችው የውርርድ ምርጫ መውሰድ ይቻላሉ፡፡ ደንበኞች የሚፈልጉትን ማስተካከያ ካደረጉና የሚያስዙትን ገንዘብ መጠን ካስገቡ በኋላ ውርርዱን ማስያዝ ይችላሉ፡፡ ይህ አገልግሎት የሚሰራው ውጤታቸው ላልተጠናቀቀ ውርርዶች ብቻ ነው፡፡

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X