How to deposit on Betking Ethiopia – ቤትኪንግ አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

Betking ET provide deposit options from amole wallet and amole pre-paid card for customers also shop deposit is available

How to Deposit using Amole – Card

  1. Log into your BetKing account via betking.com.et
  2. Click on Deposit> at the bottom right corner of the screen or click on the My Account image at the top right corner of the screen and click on ‘Deposit’.
  3. Choose “amole card” from deposit provider option and click on <deposit now>
  4. Put in your desired amount of money  to deposit (min 50br)
  5. Enter your card number
  6. Input your card expiry date
  7. Enter your card pin
  8. verify your details to ensure you have provided the right details i.e. amount and card information
  9. Click on the <proceed> Button to complete your request
  10.  status prompt will be displayed on your screen

How to Deposit using Amole – Wallet Deposit

  1. Make sure your Amole Wallet is registered to the same mobile number as your BetKing account.
  2. Log into your BetKing account via betking.com.et
  3. Click on ‘Deposit Now’ at the top right corner of the screen or click on the My Account image at the top right corner of the screen and click on ‘Deposit’.
  4. Choose “wallet deposit” from deposit provider option and click on <deposit now>
  5. Enter the amount you amount to deposit i.e.100 ETB and click on ‘Next’
  6. You will receive one time pass password (OTP) on your phone
  7. Put in your 4 digit (OTP)
  8. Click on the Accept Button to complete your request and get funded instantly.

Customers can also top-up their balance using betking shops.  

ቤትኪንግ አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

ደንበኞች ቤትኪንግ አካውንታቸው ላይ አሞሌ ዋሌትን ወይም አሞሌ ፕሪ-ፔይድ ካርድን በመጠቀም ገንዘብ ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ደንበኞች ወደ ቤትኪንግ ሱቆች በመሄድም ገንዘብ ወደ አካውንታቸው ገቢ ማድረግ ይችላሉ፡፡

የአሞሌ ዋሌትን በመጠቀም

የቤትኪንግ አካውንት የከፈቱበት ቁጥር አሞሌ ዋሌት ከሚጠቀሙበት ስልክ ቁጥር  ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ያረጋግጡ።

  1. ወደ ቤትኪንግ አካውንትዎ ይግቡ
  2. በፊት ገጽ ላይ ከላይ በቀኝ ጥግ ላይ የሚገኘውን ‹ዲፖዚት› ሊንክ ይጫኑ.
  3. ‹ዋሌት ዲፖዚት› የሚለውን አማራጭ ለመምረጥ ‹ዲፖዚት ናው› የሚለውን ይጫኑ
  4. ለማስቀመጥ ያሰቡትን የገንዘብ መጠን ይሙሉ ፡፡
  5. ባለ 4 አኃዝ ፒን ወይም (ኦቲፒ) ስልክዎ ላይ ይላክልዎታል
  6. የተላከልዎትን ኮድ ያስገቡ
  7. ለማጠናቀቅ ‹አክሴብት/ተቀበል› የሚለውን ይጫኑ፡፡
  8. የቤትኪንግ አካውንትዎ ላይ ገንዘቡ ገቢ ይሆናል

የአሞሌ ካርድን በመጠቀም

  1. ወደ እርስዎ ቤትኪንግ አካውንት ይግቡ
  2. በፊት ገጽ ላይ ከላይ በቀኝ ጥግ ላይ የሚገኘውን ‹ዲፖዚት› ሊንክ ይጫኑ.
  3. ‹የአሞሌ ካርድ› ዲፖዚት አማራጭ ለመምረጥ ‹ዲፖዚት ናው› የሚለውን ይጫኑ
  4. ለማስቀመጥ ያሰቡትን የገንዘብ መጠን ይሙሉ
  5. የካርድ ቁጥርዎን ያስገቡ
  6. ካርዱን የሚያበቃበትን ቀን ያስገቡ
  7. የካርድዎን ፒን ያስገቡ
  8. ጥያቄዎ መስተናገዱን ገጽዎ ላይ ይታይዎታል

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X