How to deposit on vamos bet – ቫሞስ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

Best BetAccumulator Bonus WIN UP TO 100%አሁን ያግኙ
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBአሁን ያግኙ
LionBetExcellent Welcome Bonusአሁን ያግኙ

Vamos Bet customers can use hellocash lion and Vamos bet branch shops to fill up their balance.

   How to deposit using hellocash lion

  1. call on your phone to *803#
    1. to get into hellocash input <11> on prompt page
    2. to send money enter <1> on the next space
    3. then enter vamos hellocash number <0937757575>
    4. after that fill the amount of money you want to send
    5. finally input your hellocash pin to make your payment
    6. get in to your vamos bet account with vamos.bet, your account balance will top up

NB :- make sure you are using similar phone number for your hellocash lion account and vamos bet account

You can also approach to any nearby vamos bet shops and order the operator to deposit money on your account with your phone number. Make your payment and your account will be funded

Depositing on Vamos using Chapa

You can now also use Chapa to deposit into your Vamos Bet account. Log into your Vamos bet account. Click on the deposit button. Select Chapa. Then choose which method you want to pay with, for example, Telebirr. Then make payment as normal.

ቫሞስ ቤት አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል?

የቫሞስ ቤት ደንበኞች የአንበሳ ሄሎካሽ አካውንታቸውን በመጠቀም ወይም ወደ ቫሞስ ቤት ቅርንጫፍ በመቅረብ የቫሞስ ቤት አካውንታቸው ላይ ገንዘብ ገቢ ማድረግ ይችላሉ

ሄሎካሽን በመጠቀም

እባክዎን ገንዘብ ከመላክዎ በፊት ሄሎ ካሽ የሚጠቀሙበት ስልክ ቁጥር እና ቫሞስ ላይ የተመዘገቡበት ስልክ ቁጥር አንድ አይነት መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ።

  1. ወደ *803# ይደውሉ
    1. ወደ ሄሎ ካሽ ለመግባት 11 ቁጥርን ያስገቡ
    2. ገንዘብ ለመላክ 1ን ይጫኑ
    3. የቫሞስ ሄሎካሽ ስልክ ቁጥርን 0937757575 ብለው ያስገቡ (Vamos Entertainment PLC)
    4. የሚያስገቡትን የገንዘብ መጠን ይጻፉ
    5. ክፍያውን ለመፈጸም የሄሎ ካሽ የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ
    6. ወደ አካውንትዎ በመግባት ገንዘቡ ገቢ መሆኑን መመልከት ይችላሉ

ሱቅን በመጠቀም ገንዘብ ለማስገባት የሚፈልጉ ደንበኞች የቫሞስ ቤት መለያ ቁጥር ወይም የተመዘገበበትን የሞባይል ስልክ ቁጥር እና የገንዘቡን መጠን የቫሞስ ሾፕ ውስጥ ለሚገኙ ኤጀንቶች በመንገር ክፍያውን መፈጸም ይችላሉ፡፡  ወደ አካውንትዎ በመግባት ገንዘቡን መመልከት ይችላሉ፡፡

BestBet Accumulator Bonus WIN UP TO 100%

X