Harifsport Cashback

CrazybirrDeposit 50 Birr and get 10 Free Spinsአሁን ያግኙ
Chatki 10% REFUND ON YOUR WEEKLY LOSSESአሁን ያግኙ
Ahadu Birr10 Free Betsአሁን ያግኙ
GoBez BetPLAY AVIATOR ON TELEGRAM – PLAY NOWአሁን ያግኙ
Mega PariWelcome Bonus up to ETB 10 000አሁን ያግኙ
Habtam BetFree 10 Birrአሁን ያግኙ
Bet Win Wins50 birr Free Sport BetGobezአሁን ያግኙ
LalibetGet a 20 Birr Free Betlali20አሁን ያግኙ
BetxGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreአሁን ያግኙ
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBአሁን ያግኙ
Vamos Bet500% Deposit Bonusአሁን ያግኙ
Melbet200% Bonus on first depositአሁን ያግኙ

Cash-back offer is one of the customer’s favorite promotional campaigns on betting sites nowadays. These offerings give a free bet or give back money of stake equivalent for customers who lose on their bet by only one wrong prediction. These offers vary from site to site based on requirements and conditions set by betting company. We will get deep in detail on Harifsport cash back offer below.

harifsport Cashout

Harifsport offer cash-back for lost bets with only one miss, from 40% up to 500% of the stake amount in accordance with standards established. The first rule for Harif cash-back is that, the bet has to be placed only on football matches. Bets should have minimum of 10 and above selections to be eligible for the offer. The minimum stake amount should be 30birr and above. If the total odd of the bet is in 45-50 range, the customer will get 25% amount of his stake for free bet. For total odd 51-55, the refund will be 40% of the stake while for 56-60 total odd the compensation will get to 100% of the stake which is the exact stake amount. And if the customer bet on total odd of 61-70 he will receive the double amount of stake he put on the bet. The higher amount of the award which is 500% will be given for bet placed on total odd of 71 and above.

The maximum amount of refund a customer can get in one particular bet is 1000 Etb. The refund is given as free bet. Bets placed on online and live matches are not included in this offer. Shop bets are only eligible. Bets placed with another promotional bonus are also disqualified for cash-back.  If there is postponed game the remaining selection should fulfill the minimum requirement of the offer.

በሀሪፍስፖርት ካሽ-ባክ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

የካሽ-ባክ አገልግሎት በአሁኑ ጊዜ በደንበኞች ተፈላጊ እየሆኑ ከመጡ የውርርድ ድርጅት ማስታወቂያዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ይህ አገልግሎት በአንድ የተሳሳተ ግምት ብቻ በውርርድ ለተሸነፉ ደንበኞች ነፃ የመወራረጃ  ሽልማት የሚሰጥ ወይም ያስያዙትን ገንዘብ ያህል የሚመልስ ነው። ካሽ-ባክ በተለያየ የውርርድ ድርጅቶች ላይ በሚቀመጡ መስፈርቶችና ሁኔታዎች መሰረት የአንዱ ከአንዱ ድርጅት ይለያያል። ከዚህ በታች በሃሪፍ-ስፖርት ድርጅት ላይ ስለሚገኘው የካሽ-ባክ አገልግሎት በዝርዝር እናቀርባለን።

ሃሪፍስፖርት ድርጅት ባስቀመጡት መስፈርት መሰረት ተደርጎ በአንድ ጨዋታ ለሚሸነፍ ውርርድ የተያዘውን ገንዘብ ከ40% እስከ 500% ያህል መጠን ተመላሽ ያደርጋሉ። የማስታወቂያው የመጀመሪያ ህግ ውርርዱ መደረግ ያለበት በእግር ኳስ ግጥሚያዎች ላይ ብቻ ነው። ውርርዶች ለአገልግሎቱ ብቁ ለመሆን ቢያንስ 10 እና ከዚያ በላይ ምርጫ ሊያካትቱ ይገባል። ውርርዱ ላይ የተመደበው ገንዘብ ዝቅተኛው መጠን 30 ብር እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት። የውርርዱ ድምር ኦድ ከ45-50 ባለው ውስጥ ለሆነ ውርርድ ደንበኛው ያስያዘውን ገንዘብ 25% በነጻ ውርርድ ያገኛል። ድምር ኦዱ ከ51-55 ከሆነ ደግሞ ተመላሽ ገንዘቡ የመደቡን 40% ሲሆን፤ ከ56-60 አጠቃላይ ኦድ ላላቸው ውርርዶች የሚሰጠው ማካካሻ 100% ይሆናል፡፡ ይህም የተመደበውን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ይመልሳል። ውርርዱ ድምር ኦድ ከ61-70 ውስጥ ባለው ከሆነ ደግሞ ደንበኛው ያስያዘውን ገንዘብ 200% ወይም በእጥፍ ያገኛል። ከፍተኛው የሽልማት መጠን የሆነውን 500% ለማግኘት የውርርዱ ድምር ኦድ 71 እና ከዚያ በላይ መሆን ይጠበቅበታል።

አንድ ደንበኛ በአንድ ውርርድ ላይ የሚያገኘው ከፍተኛው የተመላሽ ገንዘብ መጠን 1000 ብር ነው። ተመላሽ ገንዘቡ የሚያገለግለው ለነጻ ውርርድ ብቻ ነው። በኦንላይን የሚደረጉ ውርርዶችና በቀጥታ የጨዋታ ስርጭቶች ላይ የሚደረጉ ውርርዶች በዚህ አገልግሎት ውስጥ አይካተቱም። በሱቅ ላይ የሚደረጉ ውርርዶች ብቻ ተጠቃሚ ይሆናሉ። በሌላ የማስተዋወቂያ ጉርሻ ጋር የተገኙ ውርርዶች ለካሽ-ባክ ጥያቄ አይቀርቡም። በውርርዱ ላይ የተራዘመ ጨዋታ ካለ ቀሪዎቹ ምርጫዎች ተሰልተው የአገልግሎቱን አነስተኛ መስፈርት ማሟላት አለበቸው።

CrazybirrDeposit 50 Birr and get 10 Free Spinsአሁን ያግኙ
Chatki 10% REFUND ON YOUR WEEKLY LOSSESአሁን ያግኙ
Ahadu Birr10 Free Betsአሁን ያግኙ
GoBez BetPLAY AVIATOR ON TELEGRAM – PLAY NOWአሁን ያግኙ
Mega PariWelcome Bonus up to ETB 10 000አሁን ያግኙ
Habtam BetFree 10 Birrአሁን ያግኙ
Bet Win Wins50 birr Free Sport BetGobezአሁን ያግኙ
LalibetGet a 20 Birr Free Betlali20አሁን ያግኙ
BetxGet 10 FREE BETS for the first deposit of 50Birr or moreአሁን ያግኙ
QwickbirrGet 10 FREE SPINS for the first deposit of 50ETBአሁን ያግኙ
Vamos Bet500% Deposit Bonusአሁን ያግኙ
Melbet200% Bonus on first depositአሁን ያግኙ

Harifsport betting has presented an alternative site to their primary website. This site is called Harifsport lite. This lite version site provides an easy and convenient way to browse and access the service of Harifsport betting platform. The site is also recommended for customers to optimize data usage as the site consumes minimum internet data in comparison with domain site.  The site link can be found using lite.harifsport.com URL. 

The Harifsport lite version site offers all the sports and events with their correlated markets as they are provided by the main site. However live betting is not available on lite version. Customers can also access their wallet accounts although their activity will be limited to placing bets and checking their bet history. They have to use the main site to deposit (see how to deposit on Harifsport) and withdraw money from their account. Another shortfall of lite version is that customer can’t request live cash out offer on this site.

harifsport lite website

የሃሪፍስፖርት ውርርድ ላይት ድረ-ገጽ ምልከታ

የሃሪፍስፖርት ውርርድ ድርጅት ከዋና ድረ-ገጻቸው በተጨማሪ ሌላ አማራጭ ድረ-ገጽ ለደንበኞቻቸው አቅርበዋል። ይህ ድረገጽ ሃሪፍስፖርት ላይት ይባላል። ይህ የላይት ቨርዥን ጣቢያ የሃሪፍስፖርት ውርርድ አገልግሎቶችን በቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ ለማግኘት ይረዳል። ከዚህም ባለፈ ድረ-ገጹ ከዋናው ድረ-ገጽ ጋር ሲነጻጸር በሚጠቀመው አነስተኛ የዳታ ፍጆታ ምክንያት ደንበኞች እንዲጠቀሙት ይመከራል፡፡ ደንበኞች ይህን ሊንክ lite.harifsport.com በመጠቀም ድረ-ገጹን ማግኘት ይችላሉ።

የሃሪፍስፖርት ላይት ድረ-ገጽ በድርጅቱ ዋና ድረ-ገጽ ላይ የሚገኙትን ሁሉንም ጨዋታዎችና ውድድሮች ከነምርጫዎቻቸው ጋር ያቀርባል። ነገር ግን የቀጥታ ጨዋታ ውርርዶችን በላይት ድረ-ገጽ ላይ ማግኘት አይቻልም። እንዲሁም የሃሪፍስፖርት ደንበኞች ወደ አካውንታቸው መግባት ቢችሉም በላይት ድረ-ገጽ ላይ ማግኘት የሚችሉት አገልግሎት ውርርዶችን በማስያዝና የውርርድ ታሪካቸውን በመመልከት ላይ የተገደበ ይሆናል። ደንበኞች ከዚያ በዘለለ ያሉ ሌሎች ተግባራትን ለመፈጸም ለምሳሌ ወደ አካውንታቸው ገንዘብ ለማስገባት ወይም ከአካውንታቸው ላይ ገንዘብ ወጪ ለማድረግ የድርጅቱን ዋና ድረ-ገጽ መጠቀም ያስፈልጋቸዋል፡፡ ሌላኛው የላይት ቨርዥን ድረ-ገጽ ጉድለት ደግሞ ካሽ-አውት መጠየቅ ለሚፈልጉ ደንበኞች አገልግሎቱን በላይት ድረ-ገጽ ላይ ማግኘት አይችሉም።

Check ticket is a feature on betting platforms that provides an option for customers to follow up and check status of bet’s placed on shop or manual tickets using website. Even though this feature works for online bets too, it is not necessarily used for online bets as customers already have access to their bets history on their account. Various betting sites have presented this attribute on their platform with slightly diverse way.

Let’s look on how Vamos bet check ticket works. The ‘check bet’ link is found at the home page of the site on top. After clicking the button customers should be looking at box provided for inserting their particular ticket number. The ticket number is placed at the top of paper ticket. The ticket number is usually consists of 3 digit numbers, hyphen sign, thenS letter with another 9 digit numbers. After entering the number the ticket’s all necessary details will be shown on the site. This includes stake amount of the bet, the total odd, possible win, selected matches with particular market, and the status of the ticket for each completed event with final result.

In addition to checking bets customers can also use this feature to copy or replicate others bet. After putting in the ticket number and proceeding with the ‘check ticket’ button, customer will find link labeled with ‘copy bet’. Clicking on the button will add the selection of the bet to customers bet slip. Afterward customer can place bet with their desired modification and stake amount. This works for only uncompleted bets.    

የቫሞስ ቤት ቼክ ቲኬትን እንዴት መጠቀም ይቻላል ?

ቼክ-ቲኬት ደንበኞች ከሱቆች ያስያዙትን የወረቀት ውርርዶች ውጤትና መረጃ በውርርድ ገጾች ላይ ለመከታተል የሚያስችል መገልገያ ነው። ምንም እንኳን ይህ አገልግሎት በኦንላይን ለተደረጉ ውርርዶችም የሚሰራ ቢሆንም ደንበኞች በኦንላይን ያደረጓቸውን ውርርዶች በአካውንታቸው የውርርድ ታሪክ ውስጥ ስለሚያገኙ ለኦንላይን ውርርድ የግድ አስፈላጊ ሆኖ አይታይም። የተለያዩ የውርርድ ጣቢያዎች ይህንን አገልግሎት  በመጠነኛ ልዩነት ለደንበኞቻቸው አቅርበዋል።

በቫሞስ ቤት ውርርድ ላይ ደንበኞች ቼክ ቲኬትን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ እንመለከታለን፡፡ የቼክ-ቲኬት ሊንክ በቫሞስ ቤት መነሻ ገጽ ላይ ፊት ለፊት ከላይ ተቀምጦ ይገኛል፡፡ ደንበኞች ይህን በመጫን ወደሚከፍተው ገጽ ሲሄዱ የቲኬት ቁጥር ማስገቢያ ሳጥን ያገኛሉ፡፡ የቲኬታቸውን ቁጥርም በእጃቸው ከሚገኝ የወረቀት ቲኬት ላይ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የቲኬት ቁጥሩ አብዛኛውን ጊዜ ሦስት ዲጂት ቁጥሮችን ሰረዝ በመቀጠል ኤስ ፊደል እና ሌሎች 9 ዲጂት ቁጥሮችን የያዘ ነው፡፡ ደንበኞች ቁጥሩን ካስገቡ በኋላ የውርርዳቸውን ዝርዝር መረጃዎች በሙሉ መመልከት ይችላሉ፡፡ ይህም ውርርዱ ላይ ያስያዙትን የገንዘብ መጠን፣ የውርርዱን ድምር ኦድ፣ ሊያሸንፉ የሚችሉትን የገንዘብ መጠን፣ የመረጧቸውን ጨዋታዎችና ግምቶች እንዲሁም የተጠናቀቁ ጨዋታዎችን ውጤት ያካትታል፡፡  

ውርርዶችን ከመከታተል በተጨማሪ ይህን አገልግሎት በመጠቀም ደንበኞች የሌሎች ደንበኞችን ውርርድ በድጋሚ ማስያዝ ይችላሉ፡፡ በቼክ-ቲኬት የተከፈተ ውርርድ ስር ‘ኮፒ ቤት’ የሚል በተን ይገኛል፡፡ ይህንን ሊንከ በመጫን የውርርዱን ምርጫዎች ወደ ራሳችው የውርርድ ምርጫ መውሰድ ይቻላሉ፡፡ ደንበኞች የሚፈልጉትን ማስተካከያ ካደረጉና የሚያስዙትን ገንዘብ መጠን ካስገቡ በኋላ ውርርዱን ማስያዝ ይችላሉ፡፡ ይህ አገልግሎት የሚሰራው ውጤታቸው ላልተጠናቀቀ ውርርዶች ብቻ ነው፡፡

The sport betting market has been welcomed in Ethiopia for years now. It is clearly shown that the industry is getting larger and larger throughout the years. A lot of international companies are also aggressively working to get their hand at the market. Even though online sports betting in Ethiopia is currently on a good run, the other infamous betting product of virtual-game couldn’t make breakthrough in Ethiopia market yet.

On this article we look on the challenges that virtual-game bet is facing in Ethiopia. Virtual games are computer generated events which run frequently with a lot of options and chances to provide betting fans much more available games than real world scheduled events. One of the encounters that stalled the market includes the program solution requiring highly supported technology devices related to the sport betting. Also it had taken great deal of effort to familiarize customers with the product. Even if some companies have advanced this and introduce the feature on their online and shop platform. It still couldn’t progress to next level.

Recently the major drawback comes from the national lottery administration as they have made an official decision to forbid the practice of the market for undisclosed time range. The administrator explained that they need to study well the nature of product and create legal framework to control it before they issue legal license. They have clearly state that currently the market is not legally acknowledged by the office and it will also cost severe punishment if company disobey and caught in act. In fact in there was raid this week by administrator all of the country and many betting shops were shut down due to this act.

 Although the product is having rough patch for now, there is still a hope that it will be one of successful market figure once the necessary adjustment are done from the stakeholders of the market. 

የቨርቹዋል ጨዋታ ውርርድ በኢትዮጵያ የገጠመው እክል

የስፖርት ውርርድ ገበያው በኢትዮጵያ ተቀባይነት ካገኘ ዓመታት ተቆጥረዋል። የውርርድ ኢንዱስትሪው ለዓመታት እያደገና እየጨመረ እንደመጣ በግልፅ ታይቷል። ብዙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችም እጃቸውን ወደ ገበያው ለማስገባት አጥብቀው እየሠሩ ነው። ምንም እንኳን የስፖርት ውርርድ በአሁኑ ጊዜ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ቢገኝም፣ ሌላው የውርርድ ገበያ የሆነው የቨርቹዋል ጨዋታ ውርርድ ግን እስካሁን በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ራሱን ማሳደግ አልቻለም።

በዚህ ጽሑፍ ላይ የቨርቹዋል-ጨዋታ ውርርድ በኢትዮጵያ እያጋጠሙት ያሉትን ተግዳሮቶች ለማየት እንሞክራለን። የቨርቹዋል ጨዋታዎች በኮምፒዩተር ስሌት የሚፈጠሩ ሁነቶች ሲሆኑ ብዙ የመጫወቻ እድሎችን ማቅረባቸውና እና ያለገደብ መካሄዳቸው በገሃዱ አለም ከሚደረጉ ጨዋታዎች ይልቅ የተሻለ አማራጮችን ለተወራራጆች ይሰጣሉ፡፡ የዚህን ውርርድ ገበያ ዕድገት ካስተጓጎሉት እንቅፋቶች መካከል አንዱ የውርርዱ ፕሮግራሞች የሚጠቀምባቸው በቴክኖሎጂ የተደገፉ መሳሪያዎች ከስፖርት ውርርድ አንጻር የበለጠ ውስብስብ መሆን ነው። እንዲሁም ደንበኞችን ከውርርዱ ፀባይ ጋር ለማስተዋወቅም ብዙ ጥረት ማስፈለጉ ሌላኛው ምክንያት ነው። ምንም እንኳን አንዳንድ ኩባንያዎች እነዚህን መሰናክሎች አልፈው ገበያውን በኦንላይን ድረ-ገጻቸው እና በሱቃቸው ውሰጥ ቢያስተዋውቁም አሁንም ውርርዱ የሚፈለገውን ያህል አላደገም፡፡

በቅርቡ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ይህ የውርርድ ገበያ ላልተወሰነ የጊዜ ገደብ መከልከሉን በተመለከተ ያወጣው ይፋዊ ውሳኔ ደግሞ ገበያውን ወደኋላ የጎተተ ሌላኛው ክስተት ነው። አስተዳዳሪው ህጋዊ ፍቃድ ከመስጠቱ በፊት የውርርዱን ባህርይ በደንብ ማጥናት እና ውርርዱ የሚመራበትን ህጋዊ ማዕቀፎች ማዘጋጀት እንዳለባቸው አስረድተዋል። በአሁኑ ወቅት ገበያው በቢሮው ህጋዊ ተቀባይነት እንደሌለው እና ድርጅቶች ይህንን መመሪያ ጥሰው ውርርዱን ሲያጫውቱ ቢገኙ ከባድ ቅጣት እንደሚጠብቃቸውም አክለዋል። በዚህ ባሳለፍነው ሳምንትም አስተዳዳሪ ቢሮው በመላው አገሪቱ ባካሄደው ፍተሻ በዚህ ድርጊት የተያዙ ብዙ የውርርድን ሱቆችን እንዳሸገ ተሰምቷል።

ምንም እንኳን ይህ የውርርድ ገበያ በአሁኑ ጊዜ ብዙ መሰናክሎች እያጋጠሙት ቢሆንም  በገበያው ባለድርሻ አካላት አስፈላጊው ማስተካከያ ከተደረገለት ውጤታማ የውርርድ ገበያ እንደሚፈጥር ተስፋ ሰጪ ምልክቶች አሉ፡፡     

            Hello there, have you heard about cash-out offers on betting industry? Well, we will tell you what they mean and how they are implemented on some selected betting sites in this topic.

            Cash-out is an option provided by betting company’s which offer deal to customers to settle bets before all the selected matches on tickets are played. This means customers will choose if they want to accept the winning money on matches played and predicted correct while leaving out the remaining games that are yet to play. Of course this will reduce the amount of winning money customers were supposed to get if they get all the matches correct but it also 1reduce their risk of losing as there is chance of failing out on remaining predictions.

            Let see how Habesha bet and Vamos bet cash-out offer work out. Customers have to place bet with minimum of four selections to activate cash-out offer on specific bet. Bets have to be placed on pre-match bet only. There shouldn’t be any lost game on the bet. Also cash-out can’t be accepted when there is an ongoing game. If there is postponed game on ticket 24hr should be waited before cash-out is accepted. Winning money is calculated by multiplying the wining matches total odd by stake amount.

             While Harifsport offer to negotiate with customers for bets which have only one or two reaming games and to pay up to 90% of the winning amount, Betking have also in-play cash-out offer on their platform.

How to book-a-bet on betting sites?

            Book-a-bet means arranging selection of games so they can be placed as bet on shops or on online account later. This booking process generates codes which help to identify the specific bet-slip at the time of placing bet. Almost the entire betting site has this feature as customers frequently use this method to place bet on shops with manual ticket. This works for pre-match bets only and it expires when selected matches start.

            Betking customers have to logout their account and choose their preferred prediction then select ‘book’ button  to generate booking code, they can use this code to get the bet active on shops or other online account, on Betika Ethiopia site there is a button provided called ‘share bet-slip’ after matches are selected. This link can be shared with friends or used at shops to place the bet on matches already selected. Champion bet customers can book their ticket by clicking on ‘save ticket’ after they finish their selection. Habesha and Vamos bet users can choose the ‘place bet’ link to get code for their desired selection.    

በተለያዩ የውርርድ ጣቢያዎች ላይ ካሽ-አውትን እንዴት መጠቀም ይቻላል?

በውርርድ  ገበያው ላይ እየተለመደ ስለመጣው ካሽ-አውት ስለተባለው አገልግሎት ሰምታችኋል? በዚህ ርዕስ ላይ ካሽ-አውት ምን ማለት እንደሆነና በአንዳንድ የተመረጡ የውርርድ ጣቢያዎች ላይ እንዴት እንደሚተገበር እንመለከታለን።

ካሽ-አውት የውርርድ ድርጅቶች በአንድ ውርርድ ላይ የሚገኙ ሁሉም ጨዋታዎች ተካሂደው ከማለቃቸው በፊት ከደንበኞች ጋር በመስማማት ውርርዱን የሚያቋርጡበት ሂደት ነው፡፡ ይህ ማለት ደንበኞች ባስያዙት ውርርድ ላይ እስካሁን የተካሄዱ ጨዋታዎች ግምት ከተሳካና የቀሪ ውጤት ጨዋታዎችን ውጤት ሳይጠብቁ በተሳኩት ጨዋታዎች የሚያሸንፉትን ብር መቀበል ከፈለጉ የሚጠቀሙት አገልግሎት ነው፡፡ በእርግጥ ደንበኞች ይህን ሲመርጡ የሚያገኙት ገንዘብ ሙሉ ውርርዱን ቢያሸንፉ ሊያገኙ ከነበሩት ገንዘብ ቢያንስም በቀረው ጨዋታ ሊገጥማቸው ከሚችል የሽንፈት አደጋ ግን ይጠብቃቸዋል፡፡

ሀበሻ ቤት እና ቫሞስ ቤት ላይ ይህ አገልግሎት እንዴት እንደሚሰራ እንመልከት፡- በመጀመሪያ አንድ ውርርድ የካሽ-አውት ዕድል እንዲኖረው ደንበኞች አራት እና ከዚያ በላይ ጨዋታዎችን በውርርዳቸው ውስጥ ማካተት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በመቀጠል የውርርዱ አይነት የቅድመ ጨዋታ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ምንም አይነት ያልተሳካ ወይም የተሳሳተ ግምት በውርርዱ ውስጥ መኖር የለበትም፡፡ እንዲሁም የካሽ-አውት ጥያቄ በተነሳበት ጊዜ እየተካሄዱ ያሉ ጨዋታዎች መኖር የለባቸውም፡፡ በውርርዱ ላይ የተዘዋወረ ወይም የተላለፈ ጨዋታ ካለ ጨዋታው ሊደረግበት ከነበረበት ሰዓት 24 ሰዓት ካለፈ በኋላ ነው የካሽ- አውት ጥያቄ መስተናገድ የሚችለው፡፡

ደንበኞች በካሽ-አውት የሚያገኙትን ገንዘብ ለማስላት እስካሁን የተሳካላቸውን ግምቶች ኦድ ባስያዙት መደብ በማብዛት ማወቅ ይችላሉ፡፡ ሃሪፍስፖርት በበኩላችው አንድ ወይም ሁለት ጨዋታ ብቻ የቀረው ውርርድ ያላቸውን ደንበኞች በመደራደር እስከ 90% የሚደርስ ክፍያ እንደሚከፍል በድረ-ገጹ ላይ ያስተዋውቃል፡፡ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ እንዲሁ ካሽ-አውትን ለደንበኞቻቸው አቅርበዋል፡፡

ውርርዶችን በውርርድ ጣቢያዎች ላይ እንዴት ቡክ ማረግ ይቻላል?    

ደንበኞች አንድን ውርርድ ከማስያዛቸው በፊት ውርርዱን ቡክ በማድረግ ውርርዱን ማስያዝ በፈለጉበት ሰአት ላይ ወደ ውርርድ ሱቆች በመሄድ ወይም በኦንላይን አካውንታቸው ውርርዱን ማስያዝ ይችላሉ፡፡ ደንበኞች ጨዋታዎችን ከመረጡ በኋላ የመረጡት የጨዋታ ዝርዝር እና ግምት መዝግቦ የያዘ ኮድ በማውጣት ውርርዶችን ቡክ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ይህ አገልግሎት በአብዛኞቹ የውርርድ ድርጅቶች ላይ የቀረበ ሲሆን ደንበኞችም ግምቶቻቸውን በስልካቸው ከመረጡ በኋላ በውርርድ ሱቆች ውርርዳቸውን ለማስያዝ በስፋት ይጠቀሙበታል፡፡ ውርርዶችን ቡክ ማድረግ የሚቻለው ለቅድመ-ጨዋታዎች ብቻ ነው፡፡

የቤትኪንግ ደንበኞች ውርርዳቸውን ቡክ ለማድረግ በቅድሚያ ከኦንላይን አካውንታቸው መውጣት አለባቸው፡፡ የሚፈልጉትን ጨዋታ መርጠው ከጨረሱ በኋላ ’ቡክ’ የሚለውን በተን በመጫን የመረጡትን ጨዋታ ኮድ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ይህን ኮድ በመጠቀም ውርርዱን በቤትኪንግ ሱቆች ወይም በኦንላይን አካውንታቸው ማስያዝ ይችላሉ፡፡ ቤቲካ ኢትዮጵያ ላይ ደግሞ ደንበኞች ጨዋታዎችን መርጠው ከጨረሱ በኋላ የሚያገኙት ’ሼር ቤትስሊፕ’ ወይም ’ጌት ኮድ’ የሚል በተን ሲኖር ይህንን ሲጫኑ የሚያገኙትን ሊንክ ለጓደኞቻቸው መላክ ወይም ሱቅ ላይ በመሄድ ማስያዝ ይችላሉ፡፡ የውርርዱን ኮድ ያገኙ ደንበኞችም ሊንኩን ’ሎድ ቤትስሊፕ’ ከሚለው ስር በሚገኘው ሳጥን ውስጥ በማስገባት ጨዋታዎቹን ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሻምፒዮን ቤት ደንበኞች እንዲሁ ግምቶቻቸውን ካስቀመጡ በኋላ ’ሴቭ ቲኬት’ የሚለውን በተን በመጫን  ውርርዱን መያዝ ይችላሉ፡፡  ሀበሻ እና ቫሞስ ውርርድ ድረገጽ ላይ ደንበኞች ጨዋታ ከመረጡ በኋላ የሚያገኙት ሁለት ምርጫ አለ፡፡ ከነርሱም ውስጥ ’ፕሌስ ቤት’ የሚለውን በመመረጥ ያዘጋጁትን የጨዋታ ዝርዝር ኮድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Bet on Telegram

X