በላሊቤት የመጀመሪያ ተቀማጭ እስከ 5000 ብር ጉርሻ እንዴት ማግኘት እና መጠቀም ይቻላል

 1. ጉርሻውን ለማግኘት የተቀማጭ ገንዘብዎን መጠን 4 ጊዜ ያህል (4X ሮልኦቨር) መወራረድ ያስፈልጋል።
 2. ጉርሻውን ለማግኘት የሚሸፈነውን የውርርድ መጠን ወይም (ሮልኦቨር) በሙሉ ከመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብ ብቻ ይሰላል። ከመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብ ከፍ ላለ ሌላ ማንኛውም ውርርድ እንደ ሮልኦቨር የሚቆጠረው ከፍተኛው መጠን ከመጀመሪያው የተቀማጭ ገንዘብ ጋር እኩል ይሆናል።
 3.  ለሮልኦቨሩ በአንድ ጨዋታ ላይ ትንሹ ኦድ 1.4 ሲሆን በአንድ ምድብ ላይ በጠቅላላ ድምር ትንሹ ኦድ 6.00 ውርርድ ብቻ ይቆጠራል።
 4. በተመሳሳይ ግጥሚያዎች ላይ የሚደረጉ ውርርዶች ሮልኦቨርን ለመሸፈን አይችሉም ፡፡
 5.  ይህን ጉርሻ የሚያገኙት ከዚህ በፊት ተመዝግበው የማያውቁ አዳዲስ ደንበኞች ብቻ ናቸው ፡፡
 • ከፍተኛው የጉርሻ መጠን 5,000 ETB ነው።
 • የሮልኦቨሩን መጠን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተጫውተው መጨረስ አለብዎት።

ተጨማሪ ህጎች

 • ይህ ጉርሻ የሚሰጠው ከዚህ በፊት በስፖርት አካውንታቸው ውስጥ  ገንዘብ ተቀማጭ ላላደረጉ ደንበኞች ብቻ ነው፡፡
 • ይህ ጉርሻ የሚሰጠው ከዚህ በፊት የላሊቤት  የኦንላይን አካውንት ለሌላቸው ደንበኞች ብቻ ነው ፡፡
 • ከላይ የተቀመጡት ህጎች ሲተገበሩ የተቀማጭ ገንዘብዎን መጠን ያህል ጉርሻ በእርስዎ የስፖርት አካውንት ጉርሻ ሂሳብ ላይ ይገባል።
 • ይህ ጉርሻ ለአንድ ደንበኛ አንድ ጊዜ ብቻ ይሰጣል፡፡
 •  በሁሉም ሁኔታዎች፣ የመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብዎ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሮልኦቨሩን መስፈርቶች ማሟላት አለበት፡፡ አለበለዚያ ጉርሻው ጊዜ ያልፍበታል፡፡ ስለዚህ በስፖርት አካውንትዎ ጉርሻ ሂሳብ እና በተጓዳኝ አሸናፊ  ውስጥ ያሉ ማናቸውም ገንዘቦች ይወገዳሉ።
 • ያልተያዙ / የተሰረዙ ውርርዶች፣ ሮልኦቨሩን ለመሸፈን ብቁ አይሆኑም፡፡
 •  ይህን ጉርሻ ከሌሎች ጉርሻዎች ጋር አንድ ላይ መጠቀም አይቻልም፡፡