እንዴት መልቲ ቤት (ብዙ የጨዋታ ምርጫዎችን በአንድ ጊዜ) መወራረድ ይቻላል?
- የቤቲካ አካውንት betika.et ላይ ተመዝግበው ይክፈቱ
- ወደ አካውንትዎ ይግቡ
- የሚፈልጉትን ጨዋታ ዓይነት ለማግኘት ከተቀመጡት የውድድር ዝርዝሮች ውስጥ የውድድር አይነት ይመረጡ
ለምሳሌ እግር ኳስ፣ ባስኬት ቦል፣ ቴኒስ የመሣሠሉትን…፡፡
- የሚፈልጉትን ጨዋታ ይምረጡ,
- ግምትዎን ያስቀምጡ
- ከተዘረዘሩት ምርጫዎች ውስጥ 1 – X – 2 የሚል ያገኛሉ፤ እነዚህም ማለት
1ን ከመረጡ ባለሜዳው ቡድን ያሸንፋል የሚል ግምት ነው
Xን ከመረጡ ጨዋታው በአቻ ውጤት ያልቃል ማለት ሲሆን
2ን ከመረጡ ከሜዳው ውጭ ያለው ቡድን ያሸንፋል ብሎ መገመት ነው
- የሚፈልጉትን ያህል ጨዋታ በተመሳሳይ መንገድ ይምረጡ እና ይገምቱ
- የውርርድ ዝርዝሮችዎን ይመልከቱ
- ለውርርዱ የሚያስይዙትን ገንዘብ መጠን ያስገቡ
- ፕሌስ ቤት የሚለውን በመጫን ውርርዱን ይፈፅሙ
- ያስያዙትን ውርርድ ለመመልከት የውርርድ ታሪክ (የኔ ውርርዶች) የሚለው ውስጥ ይግቡ።