የቤቲካ አካውንት ላይ እንዴት ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል

የቤቲካ አካውንት ላይ ገንዘብ ለማስቀመጥ ደንበኞች በአካል ወደ ቤቲካ ቅርንጫፍ መሔድ ወይም በስልካቸው የተከፈተን የሞባይል ባንኪንግ አካውንት መጠቀም ይችላሉ። እነሱም አሞሌ፣ ሲቢኢ-ብር፣ ሄሎካሽ(አንበሳ) እና ሄሎካሽ (ወጋገን) ናቸው።

እነዚህን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች ለመጠቀም የሚያስችለው ዝርዝር ቅደም ይህን ይመስላል፡፡ 

1. ሄሎካሽ አንበሳ ባንክን በመጠቀም በቤቲካ አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣሉ?

 • Betika.et ን ይጎብኙ
 • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
 • ፕሮፋይል የሚለውን ይጫኑ
 • ሄሎካሽ የሚለውን ይምረጡ
 • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
 • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
 • የማረጋገጫ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይደርስዎታል
 • ክፍያውን ለማረጋገጥ *803*ሄሎካሽ የይለፍ ቃል# ይደውሉ
 • ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 

2.  ሲቢኢ ብርን በመጠቀም በቤቲካ አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣሉ?

 • Betika.et ን ይጎብኙ
 • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
 • ፕሮፋይል የሚለውን ይጫኑ
 • ሲቢኢ ብር የሚለውን ይምረጡ
 • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
 • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ እና የማጠራቀሚያ ደረሰኝ ቁጥር ያገኛሉ 
 • ክፍያውን ለማረጋገጥ *847*5*2*251990*የማጠራቀሚያ ደረሰኝ ቁጥር*1*ሲቢኢ-ብር# ይደውሉ
 • ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 

3.  አሞሌን በመጠቀም በቤቲካ አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣሉ?

 • Betika.et ን ይጎብኙ
 • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
 • ፕሮፋይል የሚለውን ይጫኑ
 • አሞሌ የሚለውን ይምረጡ
 • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
 • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
 • የማረጋገጫ ኮድ (ኦቲፒ) በስልክዎ ይደርስዎታል 
 • የተላከልዎትን ኮድ ያስገቡ
 • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
 • ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 

4. ሄሎካሽ ወጋገን ባንክን በመጠቀም በቤቲካ አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣሉ?

 • Betika.et ን ይጎብኙ
 • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
 • ፕሮፋይል የሚለውን ይጫኑ
 • ሄሎካሽ የሚለውን ይምረጡ
 • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
 • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
 • የማረጋገጫ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይደርስዎታል
 • ክፍያውን ለማረጋገጥ *819*ሄሎካሽ የይለፍ ቃል# ይደውሉ
 • ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 


* ማሳሰቢያ፡- ይህን ቅደም ተከተል ከመከተልዎ በፊት የሚጠቀሙበት ቤቲካ አካውንትዎ ስልክ ቁጥር እና የሞባይል ባንኪንግ አካውንት ስልክ ቁጥር ተመሳሳይ መሆን አለበት።