እንዴት መልቲ ቤት (ብዙ የጨዋታ ምርጫዎችን በአንድ ጊዜ) መወራረድ ይቻላል?

  • የቤቲካ አካውንት betika.et ላይ ተመዝግበው ይክፈቱ
  • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
  • የሚፈልጉትን ጨዋታ ዓይነት ለማግኘት ከተቀመጡት የውድድር ዝርዝሮች ውስጥ የውድድር አይነት ይመረጡ

ለምሳሌ እግር ኳስ፣ ባስኬት ቦል፣ ቴኒስ የመሣሠሉትን…፡፡

  •  የሚፈልጉትን ጨዋታ ይምረጡ,
  • ግምትዎን ያስቀምጡ
  • ከተዘረዘሩት ምርጫዎች ውስጥ 1 – X – 2 የሚል ያገኛሉ፤ እነዚህም ማለት 

1ን ከመረጡ ባለሜዳው ቡድን ያሸንፋል የሚል ግምት ነው

Xን ከመረጡ ጨዋታው በአቻ ውጤት ያልቃል ማለት ሲሆን 

2ን ከመረጡ ከሜዳው ውጭ ያለው ቡድን ያሸንፋል ብሎ መገመት ነው

  • የሚፈልጉትን ያህል ጨዋታ በተመሳሳይ መንገድ ይምረጡ እና ይገምቱ 
  • የውርርድ ዝርዝሮችዎን ይመልከቱ
  • ለውርርዱ የሚያስይዙትን ገንዘብ መጠን ያስገቡ
  • ፕሌስ ቤት የሚለውን በመጫን ውርርዱን ይፈፅሙ 
  • ያስያዙትን ውርርድ ለመመልከት የውርርድ ታሪክ (የኔ ውርርዶች) የሚለው ውስጥ ይግቡ።

የቤቲካ አካውንት ላይ ገንዘብ ለማስቀመጥ ደንበኞች በአካል ወደ ቤቲካ ቅርንጫፍ መሔድ ወይም በስልካቸው የተከፈተን የሞባይል ባንኪንግ አካውንት መጠቀም ይችላሉ። እነሱም አሞሌ፣ ሲቢኢ-ብር፣ ሄሎካሽ(አንበሳ) እና ሄሎካሽ (ወጋገን) ናቸው።

እነዚህን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች ለመጠቀም የሚያስችለው ዝርዝር ቅደም ይህን ይመስላል፡፡ 

1. ሄሎካሽ አንበሳ ባንክን በመጠቀም በቤቲካ አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣሉ?

  • Betika.et ን ይጎብኙ
  • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
  • ፕሮፋይል የሚለውን ይጫኑ
  • ሄሎካሽ የሚለውን ይምረጡ
  • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
  • የማረጋገጫ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይደርስዎታል
  • ክፍያውን ለማረጋገጥ *803*ሄሎካሽ የይለፍ ቃል# ይደውሉ
  • ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 

2.  ሲቢኢ ብርን በመጠቀም በቤቲካ አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣሉ?

  • Betika.et ን ይጎብኙ
  • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
  • ፕሮፋይል የሚለውን ይጫኑ
  • ሲቢኢ ብር የሚለውን ይምረጡ
  • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ እና የማጠራቀሚያ ደረሰኝ ቁጥር ያገኛሉ 
  • ክፍያውን ለማረጋገጥ *847*5*2*251990*የማጠራቀሚያ ደረሰኝ ቁጥር*1*ሲቢኢ-ብር# ይደውሉ
  • ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 

3.  አሞሌን በመጠቀም በቤቲካ አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣሉ?

  • Betika.et ን ይጎብኙ
  • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
  • ፕሮፋይል የሚለውን ይጫኑ
  • አሞሌ የሚለውን ይምረጡ
  • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
  • የማረጋገጫ ኮድ (ኦቲፒ) በስልክዎ ይደርስዎታል 
  • የተላከልዎትን ኮድ ያስገቡ
  • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
  • ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 

4. ሄሎካሽ ወጋገን ባንክን በመጠቀም በቤቲካ አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ያስቀምጣሉ?

  • Betika.et ን ይጎብኙ
  • ወደ አካውንትዎ ይግቡ
  • ፕሮፋይል የሚለውን ይጫኑ
  • ሄሎካሽ የሚለውን ይምረጡ
  • የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
  • ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
  • የማረጋገጫ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይደርስዎታል
  • ክፍያውን ለማረጋገጥ *819*ሄሎካሽ የይለፍ ቃል# ይደውሉ
  • ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ 


* ማሳሰቢያ፡- ይህን ቅደም ተከተል ከመከተልዎ በፊት የሚጠቀሙበት ቤቲካ አካውንትዎ ስልክ ቁጥር እና የሞባይል ባንኪንግ አካውንት ስልክ ቁጥር ተመሳሳይ መሆን አለበት።

Bet on Telegram

X