Vamos mix and match bet
Let’s look on Vamos bet special market called mix-match here. Vamos mix match is market which enables punters to bet on two different matches combined outcome. This means it create new event for customers to bet on from matches which are played separately. The matches used for mix matches are called pm league games and they are not real games. They are simulated events for purpose of bets.
To make it more clear let see an example. Let say there are two different matches playing which are Barcelona vs arsenal and Chelsea vs real Madrid. So if the customer wants to mix the matches and place bet on Barcelona vs Chelsea or arsenal vs real Madrid or so on like indicated below.
The market would take their independent outcomes at the end of games and combine it to settle the bet. If their final score line become 3-1 for Barcelona vs arsenal match and Chelsea vs Madrid ended with 2-2 draw, for bets which are placed on mix match market of Barcelona vs Madrid the result will be 3-2 win for Barcelona as they got 3 and 2 goal in their respective matches. While for Chelsea vs arsenal mix match we will have 2-1 score as Chelsea scored two goals on their match and arsenal have managed only one.
የቫሞስ የጥምር ጨዋታ ውርርድ እንዴት መጫወት ይቻላል?
ቫሞስ ቤት የውርርድ ድርጅት በድረ-ገጻቸው ላይ ስላቀረቡት የጥምር ጨዋታ ውርርድ አይነት በዚህ ፅሁፍ እንመለከታለን፡፡ የጥምር ጨዋታ ውርርድ ገበያ ተጨዋቾች የተለያዩ ጨዋታዎችን ውጤት በማጣመር መወራረድ የሚችሉበትን መንገድ ያመቻቻል፡፡ ይህ ማለት የሁለት የተለያዩ ጨዋታዎችን በማቀላቀል ለደንበኞች ሌሎች የመወራረጃ ጨዋታዎችን ይፈጥራል፡፡ ለዚህ ውርርድ የሚቀርቡት ጨዋታዎች የፒኤም ሊግ ጨዋታዎች ሲባሉ ጨዋታዎቹ የሜዳ ላይ ጨዋታዎች ሳይሆኑ ለውርርድ ተብለው የተፈጠሩ የኮምፒውተር ጨዋታዎች ናቸው፡፡
የበለጠ ውርርዱን ለመረዳት የውርርዱን አይነት በምሳሌ እንመልከት፡- ባርሴሎና ከአርሰናል እንዲሁም ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ ይጫወታሉ እንበል፡፡ ከላይ በምስሉ እንደሚታየው ደንበኞች ባርሴሎና ከቼልሲ ወይም አርሰናል ከሪያል ማድሪድ እና የመሳሰሉ ሌሎች የመወራረጃ ጨዋታዎችን መፍጠር ከፈለጉ ይህን የውርርድ አይነት መጠቀም ይችላሉ፡፡ ውርርዱ የጨዋታዎቹን የተናጠል ውጤት በማዋሃድ የውርርዱን ውጤት ይወስናል፡፡ የጨዋታዎቹ ውጤት ባርሴሎና 3-1 አርሰናልን ቢያሸንፍና ቼልሲ እና ሪያል ማድሪድ 2-2 አቻ ቢለያዩ እና አንድ ተወራራጅ ባርሴሎና ከሪያል ማድሪድ በሚል ጥምር ጨዋታ ላይ ካስያዘ የጨዋታው ውጤት በባርሴሎና 3 – 2 አሸናፊነት ይወሰዳል፡፡ ምክንያቱም ሁለቱም ቡድኖች በየግል ጨዋታቸው ያገቧቸው ጎሎች ብዛት 3 እና 2 ስለሆነ ነው፡፡ እንዲሁም በተመሳሳይ ቼልሲ ከአርሰናል የሚል የጥምር ጨዋታ ውርርድ ብንፈጥር የጨዋታው ውጤት 2 – 1 ቼልሲ የሚያሸንፈበት ይሆናል፡፡
Here are the list of bonuses which are provided by Melbet Ethiopia.
- Bonus for 100 bet :- customer who place 100 bet in 30 days after registration they will receive bonus amount equal to average of the 100 bet they placed.
- 300% first deposit bonus: – bonus amount up to 9 685 ETB is given for customers when they make first deposit on their Melbet account.
- 200% first deposit bonus: – customer would receive bonus from minimum deposit of 45Etb up to 9680 on their first deposit.
- Go for longer bonus :- customer who place bets with required conditions for continuous day will receive bonus from 135 – 1350Etb
- 100% refund on accumulators: – stakes will be refund when one game lose for accumulator bets with specified criteria.
- Loyalty program: – points will be given for customers who place bet with minimum of 45Etb and more than 3 outcomes. The points can be converted to real money by dividing point amount with 200
- Welcome bonus: – customer who deposit and place bet with an amount of 1470Etb on odds more than 1.5 will receive free bet with an amount of 1470Etb.
በሜልቤት የውርርድ ድረ-ገጽ ላይ የሚገኙ ጉርሻዎች ምን ይመስላሉ?
ሜልቤት የውርርድ ድርጅት ለደንበኞች ከዚህ በታች ያሉትን ጉርሻዎች አቅርቧል፡፡
- ለመቶ ውርርድ የሚሰጥ ጉርሻ፡- ደንበኞች ከተመዘገቡ በኋላ በ30 ቀናት ውስጥ 100 ውርርዶች ካስያዙ የውርርዶቹን አማካይ ጉርሻ ይሰጣል፡፡
- 300% የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ፡- ደንበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ሲያስቀምጡ እስከ 9685 ብር የሚደርስ ጉርሻ ያገኛሉ
- 200% የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ፡- ደንበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ከ45 ብር ጀምሮ ገንዘብ ሲያስቀምጡ እስከ 9680 ብር ያህል ጉርሻ ይሰጣቸዋል
- ለረጅም ጊዜ በመጫወት የሚሰጥ ጉርሻ፡- ደንበኞች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ለተከታታይ ቀናት ከተወራረዱ ከ135 እስከ 1350 ብር የሚደርስ ጉርሻ ያገኛሉ
- የአኪሚዩሌተር ውርርድ ጉርሻ፡- በተቀመጠው ህግ መሰረት ለሚደረጉ የአኪሚዩሌተር ውርርዶች በአንድ ጨዋታ ብቻ ከተሸነፉ ያስያዙት የመደብ ገንዘብ በጉርሻ መልክ ይመለሳል፡፡
- ለታማኝ ደንበኝነት የሚሠጥ ነጥብ፡- ደንበኞች ከ45 ብር ጀምሮ ከ3 በላይ ጨዋታዎችን ሲያስይዙ የሚሠጥ ነጥብ ሲሆን ነጥቡ በ200 ተካፍሎ ወደ ገንዘብ መቀየር ይችላል፡፡
- የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ፡- ደንበኞች ከ1470 ብር ጀምሮ ገንዘብ አስቀምጠው ከ1.5 ኦድ በላይ በሆነ ጨዋታ ሲወራረዱ የ1470 ብር የነጻ መወራረጃ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡
We all know BetKing became one of the popular betting companies in Ethiopia. They are known as title sponsor of Ethiopian premier league as well as their accumulator bonus offer for customers. We will deep in detail to show you how this bonus works.
Let’s start from what an accumulator bonus means. An accumulator bonus is bonus which increase customers amount of possible win based on conditions designed by specific betting site. As the name suggests the bonus will keep on arising as number of selection get higher or accumulated on multi-bet.
BetKing accumulator bonus has the following conditions to be active on bet. The first one is a minimum of 5 selection with minimum of 1.2 odd per each selection have to be added on the bet slip and this selection will award you a 5% of bonus on final possible win. the bonus will keep on increasing your winning money by 5% per selections as you keep adding selections which have minimum of 1.2 odd and higher. 40 such selections are required to get the maximum 225% bonus on your bet slip.
የቤትኪንግ የአኩሚዩሌተር ጉርሻን እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
እንደሚታወቀው ቤትኪንግ በኢትዮጵያ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ የውርርድ ድርጅቶች መካከል አንዱ ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጠሪያ ስፖንሰር የሆነው ቤትኪንግ በውርርድ ጣቢያቸው ላይ ለደንበኞች ባቀረቡት የአኩሚዩሌተር ጉርሻም እንዲሁ ይታወቃሉ። ደንበኞች ይህን ጉርሻ እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ ከዚህ በታች በዝርዝር እንመለከታለን፡፡
የአኪሙሌተር ጉርሻ ምን ማለት ነው ከሚለው ስንጀምር፡- የአኪሙሌተር ጉርሻ ማለት ደንበኞች በውርርድ የሚያሸንፉትን ገንዘብ ለማሳደግ የሚሰጥ ጉርሻ ሲሆን የውርርድ ድርጅቶች እንደሚያዘጋጇቸው የተለያዩ መስፈርቶች መሰረት የተለያየ ህግ እና ደንብ ይኖረዋል። ስሙ እንደሚጠቁመው በአንድ የውርርድ መደብ ላይ የጨዋታ ምርጫ እየጨመረ ሲሄድ ወይም ሲበዛ የሚገኝ የጉርሻ አይነት ነው።
ደንበኞች የቤትኪንግን የአኩሚዩሌተር ጉርሻ ለማግኘት በውርርዳቸው ላይ የሚከተሉትን ሁኔታዎች ማሟላት አለባቸው፡፡ የመጀመሪያው ደንበኞች በትንሹ 1.2 እና ከዛ በላይ ኦድ ያላቸውን 5 ምርጫዎች በውርርዳቸው ውስጥ ማካተት አለባቸው ይህም ከሚያሸንፉት ገንዘብ በተጨማሪ የ5% የአኪሙሌተር ጉርሻን ለማግኘት ይረዳቸዋል፡፡ በዚህም መሰረት ሌሎች ከ1.2 ኦድ በላይ ያላቸውን ጨዋታዎች በጨመሩ ቁጥር የጉርሻው መጠን በ5% እያደገ ይመጣል፡፡ ይህም በውርርዱ ካሸነፉ የሚያገኙትን የገንዘብ መጠን በዚያው ልክ እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ ደንበኞች ከፍተኛውን የጉርሻ መጠን 225% ጉርሻ ለማግኘት እስከ 40 የሚደርሱ ከ 1.2 በላይ ኦድ ያላቸውን ምርጫዎች በውርርዳቸው ላይ ማስገባት አለባቸው፡፡
1. ቤቲካ (Betika)
ቤቲካ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የውርርድ ገበያ ውስጥ በሰፊው እያደገ የመጣ የውርርድ ድርጅት ነው፡፡ ቤቲካ በኦንላይን ለመወራረድ ሰፊ ምርጫዎች ያሉት ሲሆን ከአሞሌ፣ ከሲቢኢ-ብር፣ እንዲሁም ከአንበሳ እና ወጋገን ባንክ የሄሎካሽ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር ተቀናጅቶ ይሰራል። እንዲሁም በኦንላይን ለሚጫወቱ ደንበኞች የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻን ይሰጣል።
በቤቲካ የውርርድ ገጽ ላይ ከተለያዩ የስፖርት ውርርድ አይነቶች በተጨማሪ በቀን እሰከ 100,000 ብር የሚያሸልም ዕለታዊ ጃክፖት እና እስከ 1.5ሚሊየን የሚያሸልም ሳምንታዊ ጃክፖት ምርጫዎች አሉት።
2. ሁሉስፖርት (HuluSport)
ሁሉስፖርት ሌላኛው የኢትዮጵያ በእግር ኳስ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ያለው የውርርድ ጣቢያ ነው፡፡ በጥሩ ሁኔታ የተገነባና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ የውርርድ ገጽ ያለው ሲሆን፣ በገጹ ላይ የተካሄዱ የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤቶችን ማየት ይቻላል።
ሁሉስፖርት ላይ አሞሌና ሄሎካሽን በመጠቀም ኦንላይን መወራረድ የሚቻል ሲሆን እስከ 300,000 ብር ድረስ አሸናፊዎች ይሸለማሉ።
3. ሃሪፍስፖርት (HarifSport)
ሃሪፍስፖርት በኢትዮጵያ የውርርድ ወዳጆች ዘንድ በተለይም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውርርድ ላይ ላነጣጠሩ ተወዳጅነትን ያገኘ ነው፡፡
ሃሪፍስፖርት በጉርሻ ሰአቱ ለሚወራረዱ ደንበኞች ከሚያገኙት የውርርድ ክፍያ ላይ ተጨማሪ ጉርሻ ይሰጣል። በሃሪፍስፖርት ድረገጽ ላይ የተለያዩ የቨርቹዋል ጨዋታ ምርጫዎች ያሉ ሲሆን ኦንላይን ለመጫወት የሄሎካሽ አካውንት መጠቀም ይቻላል፡፡
4. አክሱምቤት (AxumBet)
አክሱምቤት በኢትዮጵያ ስፖርት ውርርድ ገበያ ውስጥ ብዙ ልምድ ካላቸው መካከል አንዱ ነው። አክሱምቤት እንደ ክሪኬት፣ ቴኒስ፣ ቅርጫት ኳስ እና ሌሎችም ያሉ የተለያዩ ስፖርቶችና የቨርቹዋል ጨዋታን ጨምሮ ከእግር ኳስ ጎን ለጎን በማቅረብ አክሱምቤት በኢትዮጵያ ስፖርት ውርርድ ገበያ ውስጥ የራሱን ስም አግኝቷል፡፡
5. ብራቮቤት (BravoBet)
ብራቮቤት ዘመናዊና ለአጠቃቀም ግልጽ የሆነ የውርርድ ገጽ አለው፡፡ ብራቮቤት በቀጥታ ወይም የላይቭ ጨዋታ ላይ ያተኮረ ሲሆን የተለያዩ ዘርፈ ብዙ የጨዋታ ምርጫዎችን በድረገፁ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ የጨዋታ ውጤቶችን በቀጥታ መከታተል የሚቻልበትን መንገድ በድረገፁ ላይ ፈጥሯል፡፡ የአንበሳ ባንክን ሄሎካሽ አካውንት በመጠቀም ኦንላይን መጫወት ይቻላል፡፡
6. ቤትኪንግ (BetKing)
በናይጄሪያ የውርርድ ገበያ ውስጥ በሰፊው የሚታወቀው ቤትኪንግ አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ መንቀሳቀስ ጀምሯል፡፡ ቤትኪንግ በውርርድ ገፁ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዝርዝር የሆነ መረጃን የያዘ ሲሆን ብዙ የጨዋታ አማራጮችንም ይዟል፡፡ የአሞሌ ዋሌትን እና አሞሌ ካርድን ተጠቅመው ገንዘብዎን ወደ ቤትኪንግ አካውንትዎ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ቤትኪንግ በአንድ መደብ የሚገኙ ጨዋታዎች ሙሉ በሙሉ ሳያልቁ በቀሩት የጨዋታ ውጤቶች ብቻ አሸናፊ የሚሆኑበት ዕድል ያመቻቸ ነው፡፡
7.ላሊቤት (LaliBet)
ላሊቤት በኢትዮጵያ የውርርድ ገበያ ውስጥ እያደጉ ከመጡ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ በላሊቤት በኦንላይን ለሚጫወቱ ደንበኞች ሁለት አማራጭ ያለው ሲሆን የላሊቤት የቅድመ ክፍያ ካርድን ወይም የስልክ ቁጥርዎን አካውንት በመጠቀም ኦንላይን መወራረድ ይቻላል፡፡ ላሊቤት እስከ 5000ብር የሚደርስ የመጀመሪያ ተቀማጭ ጉርሻ ሲኖረው እንዲሁም እስከ 75 ሺ ብር የሚያሸልም ሳምንታዊ ጃክፖት እና የተለያዩ ቨርቹዋል ጨዋታዎችን የሚያቀርብ ድርጅት ነው፡፡
8. ቫሞስ (Vamos)
ቫሞስ ቤት በኢትዮጵያ ከሚገኙ የታወቁ የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ቀዳሚውን ድርሻ ይይዛል፡፡ ቫሞስ ቤት የተለያዩ የውርርድ አይነቶችን ያቀረበ ሲሆን በአንድ ጨዋታ የተሸነፉት ውርርድ ካለ ያስያዙትን ገንዘብ መልሰው የሚያገኙበትን ዕድል ጨምሮ፤ በተለያዩ የጨዋታ ሂደቶች የሚገኙ ውጤቶችን በማቀላቀል የሚደረጉ የውርርድ ምርጫዎችን ያካተተ ድርጅት ነው፡፡
9. ጋላክሲ (Galaxy)
ጋላክሲ በኢትዮጵያ ብዙ የሱቅ አማራጮችን በማቅረብ ታዋቂ ከሆኑት አንዱ ነው፡፡ በጋላክሲ እስከ 500 ሺህ ብር ድረስ የማሸነፍ ዕድል የቀረበ ሲሆን የቀጥታ ውርርድን ጨምሮ ብዙ የጨዋታ ምርጫዎችን ያቀፈ ድርጅት መሆኑ በኢትዮጵያ ውርርድ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ያደርገዋል፡፡
10. ቤት251 (Bet251)
ቤት251 እስከ 5ሚሊየን ድረስ የሚያሸልም ከፍተኛ ክፍያ የሚያቀርብ የውርርድ ድርጅት ሲሆን እና በኢትዮጵያ የስፖርት ውርርድ ገበያ ላይ ጠንካራ ፉክክር ከሚያደርጉ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡
ቤት251 በጣም ከተሻሻሉ ውርርድ ጣቢያዎች አንዱ ሲሆን ብዙ የውርርድ ምርጫዎችን በተለያዩ የስፖርት ጨዋታዎች ላይ እና የቨርቹዋል ጨዋታዎችን ይዟል፡፡ አቢሲኒያ ባንክን በመጠቀም የቤት251 አካውንትዎ ላይ ገንዘብ በማስቀመጥ ኦንላይን መጫወት ይቻላል፡፡
11. 1xቤት (1xBet)
በአለም አቀፍ የስፖርት ውርርድ ዘንድ ገናና ስምን ያተረፈው 1xቤት በኢትዮጵያ የውርርድ ገበያ ውስጥ በጠንካራ ተፎካካነነት እየሰራ ይገኛል። እግር ኳስን ጨምሮ በተለያዩ የስፖርት ዘርፎቸ የሚያቀርባቸው ሰፊ ምርጫዎች የደንበኞችን ትኩረት መሳብ ችለዋል።
በ1xቤት ኦንላይን ሲጫወቱ ሄሎካሽ እና ኤም-ብርን በመጠቀም ወደ አካውንትዎ ብር መላክ ይችላሉ። 1xቤት ድረ ገጽ ላይ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክ ጨዋታዎችን ከብዙ ዕድሎች ጋር መወራረድ ይቻላል።
12. አንበሳቤት (AnbessaBet)
እንደ አብዛኛው የኢትዮጵያ ውርርድ ጣቢያዎች ሁሉ አንበሳ ቤትም በእግር ኳስ ውርርድ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በአንበሳቤት ኦንላይን ለመጫወት ሄሎካሽ እና አሞሌ አማራጮችን ይዟል፡፡
13. አቢሲኒያቤት (AbyssiniaBet)
አቢሲኒያቤት በሚያቀርባቸው የተለያዩ አማራጮች ተወዳጅ ሆኗል:: ከድረገፁ በተጨማሪ ለደንበኞቻቸው የአንድሮይድ ስልክ መተግበሪያ አቅርበዋል። አቢሲኒያቤት እስከ 1ሚሊዮን ብር የሚያሸልም ዕድል ያለው ሲሆን በርካታ ጨዋታዎችን በመረጡ ቁጥር የሚያሸንፉትን ገንዘብ የሚጨምር ጉርሻ አለው። አቢሲኒያ ቤት ላይ ሄሎካሽን ወይም በአካባቢያቸው ባሉ ሱቆች በመጠቀም ደንበኞች ገንዘብ ማስቀመጥና ማውጣት ይችላሉ።
- ጉርሻውን ለማግኘት የተቀማጭ ገንዘብዎን መጠን 4 ጊዜ ያህል (4X ሮልኦቨር) መወራረድ ያስፈልጋል።
- ጉርሻውን ለማግኘት የሚሸፈነውን የውርርድ መጠን ወይም (ሮልኦቨር) በሙሉ ከመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብ ብቻ ይሰላል። ከመጀመሪያው ተቀማጭ ገንዘብ ከፍ ላለ ሌላ ማንኛውም ውርርድ እንደ ሮልኦቨር የሚቆጠረው ከፍተኛው መጠን ከመጀመሪያው የተቀማጭ ገንዘብ ጋር እኩል ይሆናል።
- ለሮልኦቨሩ በአንድ ጨዋታ ላይ ትንሹ ኦድ 1.4 ሲሆን በአንድ ምድብ ላይ በጠቅላላ ድምር ትንሹ ኦድ 6.00 ውርርድ ብቻ ይቆጠራል።
- በተመሳሳይ ግጥሚያዎች ላይ የሚደረጉ ውርርዶች ሮልኦቨርን ለመሸፈን አይችሉም ፡፡
- ይህን ጉርሻ የሚያገኙት ከዚህ በፊት ተመዝግበው የማያውቁ አዳዲስ ደንበኞች ብቻ ናቸው ፡፡
- ከፍተኛው የጉርሻ መጠን 5,000 ETB ነው።
- የሮልኦቨሩን መጠን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተጫውተው መጨረስ አለብዎት።
ተጨማሪ ህጎች
- ይህ ጉርሻ የሚሰጠው ከዚህ በፊት በስፖርት አካውንታቸው ውስጥ ገንዘብ ተቀማጭ ላላደረጉ ደንበኞች ብቻ ነው፡፡
- ይህ ጉርሻ የሚሰጠው ከዚህ በፊት የላሊቤት የኦንላይን አካውንት ለሌላቸው ደንበኞች ብቻ ነው ፡፡
- ከላይ የተቀመጡት ህጎች ሲተገበሩ የተቀማጭ ገንዘብዎን መጠን ያህል ጉርሻ በእርስዎ የስፖርት አካውንት ጉርሻ ሂሳብ ላይ ይገባል።
- ይህ ጉርሻ ለአንድ ደንበኛ አንድ ጊዜ ብቻ ይሰጣል፡፡
- በሁሉም ሁኔታዎች፣ የመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብዎ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሮልኦቨሩን መስፈርቶች ማሟላት አለበት፡፡ አለበለዚያ ጉርሻው ጊዜ ያልፍበታል፡፡ ስለዚህ በስፖርት አካውንትዎ ጉርሻ ሂሳብ እና በተጓዳኝ አሸናፊ ውስጥ ያሉ ማናቸውም ገንዘቦች ይወገዳሉ።
- ያልተያዙ / የተሰረዙ ውርርዶች፣ ሮልኦቨሩን ለመሸፈን ብቁ አይሆኑም፡፡
- ይህን ጉርሻ ከሌሎች ጉርሻዎች ጋር አንድ ላይ መጠቀም አይቻልም፡፡
አሞሌ ካርድን ወይም አሞሌ ዋሌትን በመጠቀም ወደ ቤትኪንግ አካውንትዎ ገንዘብ ገቢ ማድረግ የሚችሉበት ቅደም ተከተል፡-
አሞሌ – ካርድን በመጠቀም
http://betking.com.et በመጠቀም ወደ ቤትኪንግ አካውንትዎ ይግቡ
- የኔ አካውንት የሚለውን ይምረጡ እና ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
- ካርድ – ዲፖዚት የሚለውን ይምረጡ
- የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
- የካርድ ቁጥርዎን ያስገቡ
- የካርድዎ ጊዜ የሚያልፍበትን (ኤክስፓየር የሚያደርግበትን) ቀን ያስገቡ
- የማረጋገጫ ኮድ (ኦቲፒ) በስልክዎ ይደርስዎታል
- የተላከልዎትን ኮድ (ኦቲፒ) ይሙሉ
- ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ
አሞሌ – ዋሌት በመጠቀም
- http://betking.com.et በመጠቀም ወደ ቤትኪንግ አካውንትዎ ይግቡ
- የኔ አካውንት የሚለውን ይምረጡ እና ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
- ዋሌት – ዲፖዚት የሚለውን ይምረጡ
- የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
- የማረጋገጫ ኮድ (ኦቲፒ) በስልክዎ ይደርስዎታል
- የተላከልዎትን ኮድ (ኦቲፒ) ይሙሉ
- ያስገቡትን ሂሳብ በቤቲካ አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ
- ዝቅተኛው ገቢ ማድረግ የሚቻለው የገንዘብ መጠን 50ብር ነው።
በሀሪፍ ስፖርት ዋሌት አካውንትዎ ላይ ሄሎካሽን (አንበሳ) በመጠቀም ገንዘብ ማስቀመጥ ይችላሉ።
- ወደ ሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ይግቡ
- ፕሮፋይል ውስጥ ገብተው ዲፖዚት የሚለውን ይምረጡ
- ሄሎካሽ ከሚለው ምርጫ ስር የሚገኘውን ዲፖዚት ይጫኑ
- ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ
- የሚያስገቡትን ገንዘብ መጠን ይሙሉ
- ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
- የማረጋገጫ የፅሁፍ መልዕክት በስልክዎ ይደርስዎታል
- ክፍያውን ለማረጋገጥ *803*ሄሎካሽ የይለፍ ቃል# ይደውሉ
- ያስቀመጡትን ገንዘብ በሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ላይ ማየት ይችላሉ
# ገቢ ማድረግ የሚቻለው ዝቅተኛው የገንዘብ መጠን 50 ብር ሲሆን ከፍተኛው 6000 ብር ነው።
ከሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ላይ እንዴት ገንዘብ ወጪ ማድረግ ይቻላል?
የቫውቸር ወይም የደረሰኝ ኮድ በመጠቀም ከሀሪፍ ስፖርት ዋሌት አካውንትዎ ላይ ገንዘብዎን ወጪ ማድረግ የሚቻል ሲሆን ገንዘቡን በአቅራቢያዎ ከሚገኙ ቅርንጫፍ ሱቆች በመገኘት በጥሬ ገንዘብ መቀበል አልያም ገንዘቡን ወደ ጓደኛዎ ሃሪፍ ስፖርት አካውንት መላክ ይችላሉ።
1. ገንዘብዎን ወጪ ለማድረግ
- ወደ ሀሪፍ ስፖርት አካውንትዎ ይግቡ
- ፕሮፋይል ውስጥ ገብተው ዲፖዚት የሚለውን ይጫኑ
- በመቀጠል ዊዝድሮው ቫውቸር የሚለውን ይምረጡ
- ወጪ ማድረግ የፈለጉትን የገንዘብ መጠን ይሙሉ
- ዊዝድሮው የሚለውን ይጫኑ
- 16 ዲጂት ያለው የቫውቸር መለያ ኮድ ከስር ያገኛሉ
- የቫውቸር መለያ ኮዱን ይዘው አቅራቢያዎ ባለ ቅርንጫፍ በአካል ተገኝተው ገንዘብዎን መቀበል ይችላሉ።
በቫሞስ ቤት ሲጫወቱ በአንድ የውርርድ መደብ ላይ ሁሉንም ጨዋታዎች ባያሸነፉም ተመላሽ ገንዘብ በነጥብ መልክ ሊያገኙ ይችላሉ ። እነዚህን ለውርርድ የሚሆኑ ነጥቦችን ማግኘት የሚችሉት ከሥር በተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎች መሠረት ነው፦
1. በአንድ የውርርድ መደብ ላይ ከ 5 እስከ 9 ጨዋታዎች ገምተው በአንድ ጨዋታ ብቻ ከተሸነፉና በሁሉም ጨዋታዎች ላይ የተወራረዷቸው ምርጫዎች ከ1.35 በላይ የሆነ ኦድ ያላቸው ከሆነ አዲስ ቲኬት በነጻ ሊጫወቱ የሚችሉበትን ነጥብ ያገኛሉ።
የሚያገኙት ነጥብ ያስያዙትን የገንዘብ መጠን ያህል ሲሆን ከፍተኛው 1000 ብር ድረስ ነው። ይህን ነጥብ በመጠቀም ነፃ ውርርድ ማድረግ ይችላሉ።
ለምሳሌ በአንድ የውርርድ መደብ ላይ 200 ብር አስይዘው ከ1.35 ኦድ በላይ የሆኑ 8 ጨዋታዎችን ቢመርጡና የአንድ ጨዋታ ግምት ብቻ ስተው ተሸናፊ ከሆኑ ያስያዙት 200 ብር በነጥብ መልክ በአካውንትዎ ላይ ይሰጥዎታል።
2. በአንድ የውርርድ መደብ ላይ 10 እና ከዚያ በላይ ጨዋታዎችን ገምተው በአንድ ጨዋታ ብቻ ከተሸነፉና በሁሉም ጨዋታዎች ላይ የተወራረዷቸው ምርጫዎች ከ1.35 በላይ የሆነ ኦድ ያላቸው ከሆነ፣ በቀሩት ጨዋታዎች ሊያገኙ ይችሉ የነበረውን የገንዘብ መጠን 10% (ከፍተኛው 1000 ብር ድረስ የሆነ) ነጥብ በነጻ ያገኛሉ።
ይህም ማለት ለምሳሌ በአንድ የውርርድ መደብ በ10 ብር አስይዘው የመረጧቸው ጨዋታዎች ብዛት 15 ቢሆኑና እነዚህ ሁሉም ምርጫዎች ከ1.35 ኦድ በላይ ያላቸው ከሆኑ፤ ጠቅላላ የኦድ ድምር 300 ነው ብንል
ሊያሸንፉ የሚችሉት ብር መጠን 10/1.15*300= 2608.69 ይሆናል። ነገር ግን አንድ ጨዋታ ከተሳሳቱ እና የዚህ ጨዋታ ኦድ 1.5 ቢሆን ከዚህ ጨዋታ ውጭ ባሉት ጨዋታዎች ሊያሸንፉ ይችሉ የነበረው ጠቅላላ ድምር ኦድ 300/1.5=200 ሲሆን የሚያሸነፉትም ገንዘብ 10/1.15*200= 1739.13 ብር ይሆን ነበር። ስለዚሀ የ 1739.13 ብር 10% ማለትም 173.91 ብር በነጥብ መልክ አካውንትዎ ላይ ያገኛሉ ማለት ነው።
ማሳሰቢያ
• እነዚህ ነፃ ነጥቦች ውርርድ ለማድረግ ብቻ የሚያገለግሉ ሲሆን ወጪ ማድረግ አይቻልም።
• በነጥቦች ሲጫወቱ አንድ ጨዋታ ብቻ ያለው መደብ መቁረጥ አይቻልም።
• የነጻ ነጥቦችን ማግኘት የሚችሉት በቅድመ ጨዋታ ውርርዶች ላይ ብቻ ሲሆን የላይቭ ጨዋታ ላይ በተደረጉ ውርርዶች የሚሰጥ ነጥብ የለም።
ቤቲካ ላይ አዲስ አካውንት ከፍተው ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ተቀማጭ ሲያደርጉ ያስገቡትን ያህል ገንዘብ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ይህም ማለት ለምሳሌ 1000 ብር ያስቀመጠ ሰው 1000 ብር ጉርሻ ያገኛል ማለት ነው።
ይሄን ጉርሻ ለማግኘትና ለመጠቀም ከሥር የተዘረዘሩትን ህጎች መከተል ያስፈልጋል፦
1. ጉርሻው የሚሰጠው በአዲስ አካውንት ላይ ለተደረገ የመጀመሪያ ተቀማጭ ብቻ ነው።
2. የጉርሻው መጠን ዝቅተኛ 10 ብር ሲሆን ከፍተኛው 10 ሺህ ብር ነው።
3. ጉርሻውን መጠቀም የሚቻለው ዲፖዚት ያደረጉትን ብር ተጫውተው ሲጨርሱ ነው።
4. በጉርሻ ያገኙትን መጠን አምስት እጥፍ ያህል እስኪወራረዱ ድረስ ገንዘብ ወጪ ማድረግ አይችሉም። ይህ ማለት ለምሳሌ 100ብር አስቀምጠው 100ብር ጉርሻ ሲያገኙ፣ ገንዘብ ወጪ ከማድረግዎ በፊት የተሰጠውን ጉርሻ አምስት እጥፍ ወይም 5X100=500ብር ያህል የገንዘብ መጠን መድበው መጫወት ይጠበቅብዎታል። ይህን የገንዘብ መጠን በአንድ ጊዜ ወይም በተለያየ ምድብ ተጫወቶ መጨረስ ይቻላል።
5. በጉርሻው ሲጫወቱ በአንድ ውርርድ (መደብ) ዝቅተኛ ድምር ኦድ 1.95 መሆን ይኖርበታል፡፡
እንደሚታወቀው በአንድ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ሊከሰቱ የሚችሉት የውጤት አይነቶች ሦስት ናቸው። እነሱም፦
- ባለሜዳው ቡድን ያሸንፋል (1)
- አቻ ይወጣሉ (x)
- ከሜዳው ውጭ የሚጫወተው ቡድን ያሸንፋል (2)
ከእነዚህ ውጤቶች መካከል ሁለቱን ዕድሎች በአንድ ጊዜ ለመምረጥ የሚያስችለው ምርጫ ደብል ቻንስ ወይም ድርብ ዕድል ይባላል። ይህ ምርጫ ሁለት ዕድሎችን አቅፎ ስለሚይዝ በብዙ ተወራራጆች ዘንድ ከፍተኛ ተፈላጊነት አለው።
ደብል ቻንስ ወይም ድርብ ዕድል ሦስት አማራጮች አሉት፡፡ እነሱም፦
- ባለሜዳው ቡድን ያሸንፋል ወይም አቻ ይወጣሉ። ይህም ምርጫ በምልክት ሲቀመጥ 1X (1ወይምX) ይባላል።
በዚህ ምርጫ መሠረት ከሜዳው ውጭ የሚጫወተው ቡድን ካሸነፈ ብቻ ምርጫው አይሳካም።
- ከሜዳው ውጭ የሚጫወተው ቡድን ያሸንፋል ወይም አቻ ይወጣሉ። ይህም ምርጫ በምልክት ሲቀመጥ 2X (2ወይምX) ይባላል።
በዚህ ምርጫ ላይ ባለሜዳው ቡድን ሲያሸንፍ ብቻ ምርጫው አይሳካም።
- ባለሜዳው ቡድን ወይም ከሜዳው ውጭ የሚጫወተው ቡድን ያሸንፋል። ይሕም ምርጫ በምልክት ሲቀመጥ 12 (1ወይም2) ይባላል።
በዚህ ምርጫ ላይ ጨዋታው በአቻ ውጤት ካለቀ ብቻ ምርጫው አይሳካም።